Wednesday, April 17, 2024

Tag: ክርስትና

የገብረ ክርስቶስ ‹‹ጎልጎታ››

ከኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ዓበይት በዓላት አንዱ የእግዚእ ኢየሱስ ስቅለት የሚታሰብበት ነው፡፡ ኢትዮጵያና የምሥራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያን ይህንኑ ዓመታዊ በዓል ከነገ በስቲያ ዓርብ ሚያዝያ 9 ቀን 2012 ዓ.ም. ያከብራሉ፡፡

‹‹የትንሳዔን በዓል በቤትዎ››

የትንሳዔ በዓል ኢትዮጵያን ጨምሮ የክርስትና እምነት ተከታይ በሆኑ የዓለም አገሮች ዘንድ በከፍተኛ ድምቀት ከሚከበሩት መንፈሳዊ በዓላት መካከል አንዱ ነው፡፡ ሆኖም የአከባበሩ ዕለት የሚለያይበት፣ አልፎ አልፎም በአንድ ቀን የሚውልበት አጋጣሚ አለ፡፡

በዘመነ ኮሮና ምዕመናን አደባባይ ያልወጡበት የእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ በዓላት

በአመዛኙ ምሥራቆች (የኢትዮጵያን ጨምሮ) የእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ የሆሣዕና በዓልን ሚያዝያ 4 ቀን 2012 ዓ.ም. ሲያከብሩ፣ በተመሳሳይ ዕለት ምዕራቦቹ የትንሣኤ በዓልን ያከብራሉ፡፡

የፀሐይና የጨረቃ የዓመት መባቻ የገጠመበት መስከረም 1

ዘመን ከሚሞሸርባት ዓመት ወደሚቀመርባት ወደኛዋ እንቁጣጣሽ ወደ አደይዋ ንስናሽ ተብሎ በመደበኛው ፀሐያዊው የኢትዮጵያ አቆጣጠር መሠረት መስከረም 1 ቀን 2011 ዓ.ም. (የቁጥር ድርደራውም በተመሳሳይ 1111 ሆኗል) አዲሱ ዓመት ገብቶ ሁለተኛው ቀን ላይ እንገኛለን፡፡

Popular

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...

እጥረትና ውጥረት!

ጉዞ ከስድስት ኪሎ ወደ ቃሊቲ፡፡ ‹‹ይገርማል ቀኑ እንዴት ይሄዳል?››...

Subscribe

spot_imgspot_img