Saturday, April 1, 2023

Tag: ክስ

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳዳር አባላት መንግሥትንና ጊዜያዊ መስተዳድሩን ከሰሱ

የፌደራሉ መንግሥት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳዳር ሲያዋቅር፣ ሹመት ተሰጥቷቸው በተለያዩ ደረጃዎች ሲያገለግሉ የነበሩ 82 የጊዜያዊ የአስተዳደሩ አባላት፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና በትግራይ ክልል ጊዜያዊ መስተዳድር ላይ የ23.3 ሚሊዮን ብር ክስ መሠረቱ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ141 ሠራተኞቹ ክስ ተመሠረተበት

በተመሳሳይ ደረጃና የሥራ መደብ ይሠሩ ከነበሩት 241 ሠራተኞች መካከል ለ100ዎቹ ሠራተኞች ብቻ የደረጃ ዕድገት በመስጠት፣ ‹‹እኛን ከልክሎ በነበርንበት አንድንሠራ አድርጎናል፤›› ያሉ 141 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ክስ መሠረቱ፡፡

ባልደራስ አመራሮቹ በሽብር ወንጀል መከሰሳቸው እንዳሳዘነው አስታወቀ

የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች የሆኑት አቶ እስክንድር ነጋ፣ አቶ ስንታየሁ ቸኮል፣ ወ/ሮ ቀለብ ስዩም፣ ወ/ት አስካለ ደምሌ እና ሌሎች አባላቱ ላይ የሽብር ክስ መመሥረቱ እጅጉን እንዳሳዘነው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (ባልደራስ) አስታወቀ፡፡

ክስ የተቋረጠላቸው ሁለት ባለሀብቶች ከውጭ ተመለሱ

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ከተመሠረተባቸው ታዋቂ ባለሀብቶች መካከል ክሳቸው የተቋረጠላቸው ሁለት ባለሀብቶች ወደ አገር ቤት ተመለሱ፡፡ በቅርቡ ክሳቸው የተቋረጠላቸውና ወደ አገር ቤት የተመለሱት ባለሀብቶች አቶ ጌቱ ገለቴና አቶ ገምሹ በየነ ናቸው፡፡ አቶ ጌቱ በሙስና ወንጀል መጠርጠራቸው ተገልጾ በቁጥጥር ሥር ከመዋላቸው በፊት ከአገር መውጣታቸው የተነገረው፣ ከአምስት ዓመታት በፊት እንደነበር አይዘነጋም፡፡ ወደ አገር ቤት እስከተመለሱ ድረስ ዱባይ ይኖሩ ነበር፡፡

Popular

በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ

በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...

[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]

ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው? ምነው? ምክር ቤቱም ሆነ...

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

Subscribe

spot_imgspot_img