Sunday, June 23, 2024

Tag: ክትባት

ለትግራይ ክልል 1.6 ሚሊዮን የኮቪድ-19 ክትባት መላኩን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

ሦስተኛውን ዙር የኮቪድ-19 ክትባት ዘመቻ እያደረገ ያለው ጤና ሚኒስቴር፣ ዘመቻውን በትግራይ ክልልም ለማከናወን ከሁለት ሳምንት በፊት 1.6 ሚሊዮን የኮቪድ-19 ክትባት መላኩን ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ በሦስተኛው ዙር...

የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ ከቻይና ኩባንያ ጋር በጥምረት የኮሮና ቫይረስ ክትባት የማምረት ዕቅዱን እንደሰረዘ አስታወቀ

በኢትዮጵያ ያለው የኮቪድ ክትባት ፍላጎት ዝቅተኛ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ  የኮሮና  ቫይረስ  ክትባት  የማምረት  ዕቅዱን  መሰረዙን የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ አስታወቀ፡፡

የኮቪድ-19 ክትባትን ለመውሰድ ያለው ፍላጎት አነስተኛ መሆኑን የዳሰሳ ጥናት አመለከተ

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ በትምህርት፣ በሥራ፣ በምግብ ዋስትናና በአዕምሮ ጤና ላይ ያደረሰውን ተፅዕኖ አስመልክቶ ተከታታይ ጥናት ሲያከናውን የነበረው ያንግ ላይቭስ፣ ባለፈው ሳምንት በለቀቀው ጥናቱ የኮቪድ-19 ክትባትን ለመውሰድ የፍላጎት ችግር መኖሩን አመላክቷል፡፡

ለክትባት አምራቾች ፈቃድ መስጠት የሚያስችል ደረጃ ለማግኘት ለዓለም ጤና ድርጅት ጥያቄ ቀረበ

ክትባት የሚያመርቱ የአገር ውስጥም ሆነ የውጭ ድርጅቶች ፈቃድ ቢጠይቁ፣ ባለሥልጣኑ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የመመዘኛና የክትትል ደረጃ ስለሌለው፣ ፈቃድ መስጠት እንደማይችል፣ በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን የመድኃኒት ምዝገባና ፈቃድ ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ በየነ ለሪፖርተር ተናግረዋል።

በአማራና በአፋር ክልሎች ለወደሙ የጤና ተቋማት መልሶ ግንባታ እስከ 36 ቢሊዮን ብር ሊያስፈልግ ይችላል ተባለ

ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በአማራና በአፋር ክልሎች ውድመት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት ወደ ነበሩበት ለመመለስ፣ እስከ 36 ቢሊዮን ብር ሊያስፈልግ ይችላሉ ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ሊያ ታደሰ (ዶ/ር) ገለጹ።

Popular

‹‹ወላድ ላማቸውን አርደው ከደኸዩት ወንድማማቾች›› ሁሉም ይማር

በንጉሥ ወዳጅነው   የዕለቱን ጽሑፍ በአንድ አንጋፋ አባት ወግ ልጀምር፡፡ ‹‹የአንድ...

የመጋቢቱ ለውጥና ፈተናዎቹ

በታደሰ ሻንቆ ሀ) ችኩሎችና ገታሮች፣ መፈናቀልና ሞትን ያነገሡበት ጊዜ እላይ ...

ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ሥርዓት ሳይዘረጉ አገልግሎት ለመስጠት መነሳት ስህተት ነው!

በተለያዩ የመንግሥትና የግል ተቋማት ውስጥ ተገልጋዮች በከፈሉት ልክ የሚፈልጉትን...

Subscribe

spot_imgspot_img