Monday, September 25, 2023

Tag: ኮሌራ

አሳሳቢነቱ የጎላው የኮሌራ በሽታ

በኢትዮጵያ የኮሌራን በሽታ ለመከላከልና ለመቆጠጠር መንግሥት እየሠራ ቢሆንም፣ አሁንም የችግሩ አሳሳቢነት አልቀረም፡፡ በተለይም የገጠራማ አካባቢ ነዋሪዎች የወንዝና የዝናብ ውኃን ለመጠጥና ለምግብ አገልግሎቶች ስለሚጠቀሙ በበሽታው...

በኮሌራ የሚከሰተውን ሞት 90 በመቶ ለመቀነስ ያለመው ዕቅድ በ118 ወረዳዎች ሊተገበር ነው

በኮሌራ ምክንያት የሚከሰተውን የሞት ምጣኔ 90 በመቶ ለመቀነስ የታለመው  ብሔራዊ የኮሌራ በሽታን የማስወገድ ዕቅድ፣ ኮሌራ በተደጋጋሚ በሚከሰትባቸው 118 ወረዳዎች እንደሚተገበር ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡  ከ15.9 ሚሊዮን...

በኦሮሚያና በሱማሌ ክልሎች የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ የአምስት ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ

ወረርሽኙን እየተቆጣጠረው መሆኑን የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን በሦስት ወረዳዎችና በሶማሌ ክልል ሊበን ዞን በአንድ ወረዳ የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ የአምስት ሰዎችን ሕይወት...

ዳግም የተከሰቱት የኮሌራና ወባ ወረርሽኞች

በአገር አቀፍ ደረጃ እስከ ሐምሌ 2012 ዓ.ም. የመጨረሻው ሳምንት ድረስ በተለያዩ አካባቢዎች የፖሊዮ፣ የኮሌራና የወባ ወረርሽኞች ተከስተዋል፡፡ በዚህም 145 ሰዎች ሲጠቁ፣ ስምንት ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉን የኅብረተሰብ ጤና ሥጋቶችና ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተዘጋጀ ሳምንታዊ መግለጫ አመልክቷል፡፡

በሦስት ክልሎች የኮሌራ ወረርሽኝ 25 ሰዎች ገደለ

ከታኅሳስ አጋማሽ እስካለፈው ሳምንት ድረስ በደቡብ፣ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች በኮሌራ ወረርሽኝ የ25 ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ ማክሰኞ ጥር 12 ቀን 2012 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ ከ1,040 በላይ ሰዎች በወረርሽኙ መጠቃታቸውን አክሏል፡፡

Popular

የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

በአዋጁ መሥፈርት መሠረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የንብረት ታክስ መጠን...

እንደ ንብረት ታክስ ያሉ ወጪን የሚያስከትሉ አዋጆች ከማኅበረሰብ ጋር ምክክርን ይሻሉ!

የመንግሥትን ገቢ በማሳደግ ረገድ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የሚታመኑት የተጨማሪ እሴት...

ለዓለምም ለኢትዮጵያም ሰላም እንታገል

በበቀለ ሹሜ ያለፉት ሁለት የዓለም ጦርነቶች በአያሌው የኃያል ነን ባይ...

የመጀመርያ ምዕራፉ የተጠናቀቀው አዲስ አበባ ስታዲየም የሳር ተከላው እንደገና ሊከናወን መሆኑ ተሰማ

እስካሁን የሳር ተከላውን ጨምሮ 43 ሚሊዮን ብር ወጪ ተደርጓል ዕድሳቱ...

Subscribe

spot_imgspot_img