Tag: ኮንትሮባንድ
የድጎማ ፖለቲካ በኢትዮጵያ
በታኅሳስ ወር ላይ መንግሥት የነዳጅ ድጎማን በሒደት ለማንሳት ማሰቡን ማስታወቁ ይታወሳል፡፡ ከዚያ በኋላ በነበሩ ወራት ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪዎች በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ላይ ሲደረግም...
በኢትዮጵያ ከነበሩ 37 የስልክ መገጣጠሚያ ፋብሪካዎች ሁለት ብቻ እንደቀሩ ተነገረ
በኢትዮጵያ እየተስፋፋ በመጣ የኮንትሮባንድ ንግድ ምክንያት 37 የተለያዩ የሞባይል ስልኮችን ከሚገጣጥሙ ፋብሪካዎች ውስጥ 35ቱ ተዘግተው ከገበያ ውጭ መሆናቸውንና ሁለት ብቻ መቅረታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የነዳጅ ማደያዎች በድንበር አካባቢ እንዴት መቋቋም እንዳለባቸው ምክር ሐሳብ ቀረበ
የነዳጅ ኮንትሮባንድ እንዲበራከት የራሳቸው የሆነ ድርሻ አላቸው የተባሉ በድንበር አካባቢ የሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች፣ ከድንበር ምን ያህል ርቀት ላይ ሊገነቡ ይገባል በሚለው ጉዳይ ላይ ምክረ ሐሳብ ቀረበ፡፡
ኮንትሮባንድ ጭነው የሚያዙ የመንግሥት ተሽከርካሪዎች ዕርምጃ እንደሚወሰድባቸው ተገለጸ
የኮንትሮባንድ ዕቃ ጭነው በተያዙ የመንግሥት ተሽከርካሪዎች ላይ የሚጣለው ቅጣት፣ በማንኛውም ተሽከርካሪ ባለቤት ላይ ተፈጻሚ እንዲሆን ከተላለፈው ትዕዛዝ ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ፣ አስፈጻሚዎች በተገለጸው ልክ ዕርምጃ ሊወስዱ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
በስምንት ወራት ውስጥ 2.2 ቢሊዮን ብር ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸው ተገለጸ
ኮሚሽኑ ከሞያሌና ከሐዋሳ ቅርንጫፍ አመራሮች፣ ሠራተኞችና ባለድርሻ አካላት ጋር ከኮንትሮባንድ ቁጥጥር ጋር በተያያዘ ባደረገው ውይይት፣ ከ2011 እስከ 2013 ዓ.ም. ግማሽ ዓመት ድረስ ባደረገው ከፍተኛ የቁጥጥር ሥራ በርካታና ትርጉም ያለው ውጤት ማስመዝገቡ ተገልጿል፡፡
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...