Tag: ኮንትሮባንድ
በስምንት ወራት ውስጥ 2.2 ቢሊዮን ብር ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸው ተገለጸ
ኮሚሽኑ ከሞያሌና ከሐዋሳ ቅርንጫፍ አመራሮች፣ ሠራተኞችና ባለድርሻ አካላት ጋር ከኮንትሮባንድ ቁጥጥር ጋር በተያያዘ ባደረገው ውይይት፣ ከ2011 እስከ 2013 ዓ.ም. ግማሽ ዓመት ድረስ ባደረገው ከፍተኛ የቁጥጥር ሥራ በርካታና ትርጉም ያለው ውጤት ማስመዝገቡ ተገልጿል፡፡
ገቢዎች ሚኒስቴር ሁለት ቢሊዮን ብር ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን አስታወቀ
በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ስድስት ወራት ውስጥ ከ1.9 ብር በላይ ግምታ ዋጋ ያላቸው የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
የአህያ ቆዳ ንግድ መጧጧፉ ሥጋት እንደፈጠረ ተገለጸ
ከዕለት ወደ ዕለት እየተስፋፋ በመጣው የአህያ ቆዳ ፍላጎት ምክንያት፣ ከኢትዮጵያ በርካታ አህዮች በሕገወጥ መንገድ እንደሚወጡና የአገሪቱ አህዮች ቁጥር አደጋ ላይ መውደቁ ተገለጸ፡፡
ገቢዎች ሚኒስቴር ከትግራይ ክልል ለሦስት ወራት ሁለት ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ገቢ አልሰበሰብኩም አለ
መንግሥት በትግራይ ክልል የሕግ ማስከበር ዘመቻ ከጀመረበት ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ምንም ዓይነት ገቢ ባለመሰብሰቡ ምክንያት፣ ወደ ሁለት ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ገንዘብ አለማግኘቱን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
በመተማ በኩል ሕገወጥ የዓሳ ንግድ መበራከቱ ተገለጸ
ከተከዜና ከጣና በሕገወጥ መንገድ ተጠምዶ በመተማ በኩል እየወጣ ያለው የዓሳ ሀብት፣ በሕጋዊ መንገድ ለገበያ ከሚቀርበው በላይ መሆኑን የአማራ ክልል የእንስሳት ሀብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
Popular