Thursday, March 30, 2023

Tag: ኮንትሮባንድ   

ለኮንትሮባንድ ከዛቻም ከዘመቻም የበለጠ ሥራ ያስፈልጋል

ኢኮኖሚው እንደሚፈለገው መጓዝ እንዳይችል፣ ለአገር ዕድገትና ለውጥ እንቅፋት መሆኑ እየታወቀም ከመቀነስ ይልቅ እየጦዘ የሚገኘው ሕገወጥ ንግድ፣ በኢትዮጵያ ያፈጀ ነባር ችግር መሆኑ ብቻ ሳይሆን ብሶበት መታየቱ አሳሳቢነቱን አጉልቶታል፡፡  

የመቀሌ ነጋዴዎች ይጠይቃሉ

በክልል ደረጃ የሚካሄዱ የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ የጋራ የምክክር መድረኮች በቋሚነት የሚካሄዱት የየክልሎቹ መስተዳድሮች የክልሉ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ጋር ባደረጉት ስምምነት መሠረት ነው፡፡

ግጭቶችን የሚያቀነባብሩት በኮንትሮባንድና በሕገወጥ ንግድ ገንዘብ ያከማቹ መሆናቸው ተገለጸ

በኢትዮጵያ የተጀመረውን የዴሞክራሲ፣ የሰላም፣ የልማትና የዕድገት ለውጥ ለማደናቀፍና በተለያዩ አካባቢዎች በወንድማማች ሕዝቦች መካከል ግጭቶችን በማቀነባበር ሁከትና ብጥብጥ በመፍጠር ላይ ያሉት፣ በኮንትሮባንድና በሕገወጥ ንግድ ኪሳቸውን ያደለቡ ጥቂት ግለሰቦች መሆናቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ገቢዎች ሚኒስቴር የጉምሩክ ፖሊስ እንደሚያሰማራ አስታወቀ

በአገሪቷ እየተባባሰ የመጣውን የኮንትሮባንድ ንግድ ለመቀነስና ለማስቆም ገቢዎች ሚኒስቴር ለጉምሩክ ሥራዎች ብቻ የሚመደብ የፖሊስ ኃይል እንደሚያሰማራ አስታወቀ። የገቢዎች ሚኒስትሯ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንዳስታወቁት፣ ተቋሙ...

ገቢዎች ሚኒስቴር የጉምሩክ ፖሊስ እንደሚያሰማራ አስታወቀ

በአገሪቷ እየተባባሰ የመጣውን የኮንትሮባንድ ንግድ ለመቀነስና ለማስቆም ገቢዎች ሚኒስቴር ለጉምሩክ ሥራዎች ብቻ የሚመደብ የፖሊስ ኃይል እንደሚያሰማራ አስታወቀ። የገቢዎች ሚኒስትሯ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንዳስታወቁት፣ ተቋሙ...

Popular

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

የዓለም ኢኮኖሚ መናጋት ለወቅታዊው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ችግር ምክንያት ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፈው ማክሰኞ መጋቢት 16...

የተዘነጋው የከተሞች ሥራ የመፍጠር ተልዕኮ

በንጉሥ ወዳጅነው አሁን አሁን የአገራችን የሥራ ዕድል ፈጠራ ጉዳይ አንገብጋቢና...

Subscribe

spot_imgspot_img