Wednesday, September 28, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ኮንዶሚኒየም  

  ቁልፍ ያልወሰዱ የ20/80 እና የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ዕድለኞች በቀናት ውስጥ እንዲረከቡ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ

  በተለያዩ የግንባታ ሳይቶች ከሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶች መካከል ግንባታቸው ተጠናቆ ቁልፍ እንዲወሰዱ የተነገራቸው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕድለኞች ባለመምጣታቸው፣ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በቀናት ውስጥ ቁልፍ እንዲወስዱ ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡

  በማኅበር ቤት ለመገንባት የተመዘገቡ ነዋሪዎች የሚደራጁት ከጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ በኋላ እንደሆነ ተገለጸ

  የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች አስተዳደር ቢሮ በአማራጭነት ያቀረባቸው የ20/80 እና የ40/60 የቤት ተመዝጋቢዎች በማኅበር ተደራጅተው ቤት እንዲገነቡ የሚያስችለው መርሐ ግብር አንድ አካል የሆነው ተመዝጋቢዎችን የማደራጀት ሥራ፣ ከ14ኛው ዙር የጋራ ቤቶች ዕጣ ማውጣት በኋላ እንደሚከናወን ተገለጸ፡፡

  የ20/80 እና 40/60 ተመዝጋቢዎችን በማኅበር ለማደራጀት ምዝገባ ሊጀመር ነው

  የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች አስተዳደር ቢሮ በ2005 ዓ.ም. የ20/80 እና የ40/60 የቤት ፕሮግራሞች ተመዝጋቢ ሆነው ዕጣ ያልወጣላቸው ነዋሪዎች፣ በማኅበር ተደራጅተው የቤት ግንባታ እንዲያከናውኑ የሚያስችል ምዝገባ በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡

  አንዳንድ ኤርትራውያን ስደተኞች የኮንዶሚኒየም ነዋሪዎችን በማፈናቀልና ሰላም በመንሳት ቅሬታ ቀረበባቸው

  በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክፍላተ ከተሞች ለዝቅተኛው የኅብረተሰብ ክፍል መንግሥት ገንብቶ ባስተላለፋቸው  የጋራ የኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤቶች ውስጥ የሚኖሩ  አንዳንድ ተከራይ ኤርትራውያን ስደተኞች፣ የኅብረተሰቡን ሰላም በመንሳትና  ተከራዮችን በማፈናቀል ከነዋሪዎች ቅሬታ ቀረበባቸው።

  የመሬት ወረራን ጨምሮ በኮንዶሚኒየምና የቀበሌ ቤቶች ላይ ሕገወጥ ተግባር የፈጸሙ በሕግ ሊጠየቁ ነው

  በአዲስ አበባ ከተማ ከ1,300 ሔክታር በላይ የመሬት ሲወረር፣ ከ50 ሺሕ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ያለዕጣ ሲሰጡና ከ10,000 በላይ የቀበሌ ቤቶች በሕገወጥ መንገድ ሲያዙ፣ በሕገወጥ ተግባሩ የተሳተፉና የተጣለባቸውን ኃላፊነት ሳይወጡ በቀሩ በየደረጃው የሉ አመራሮችን፣ በሕግ ለመጠየቅ ጉዳዩ ለፌዴራል ፖሊስና ለጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ መላኩ ተገለጸ፡፡

  Popular

  መኖሪያ ሸጦ መዞሪያ!

  እነሆ ከመካኒሳ ወደ ጀሞ ልንጓዝ ነው። ቀና ሲሉት እየጎበጠ...

  በምግብ ራሳችንን የመቻል ፈተና

  በጋሹ ሃብቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ በምግብ ራሳችንን መቻል እጅግ በጣም የተወሳሰበ...

  የግሉ ዘርፍና የሕፃናት ማቆያዎች ዕጦት

  የመንግሥት ሠራተኛ የሆኑ ሴቶች ለትምህርት ያልደረሱ ልጆቻቸውን የሚያውሉበት ማቆያ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img