Tuesday, February 27, 2024

Tag: ወርቅ            

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የማዕድን ሥራ ሊጀመር ነው

በዳንኤል ንጉሤ በትግራይ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ሥራ አቋርጠው የነበሩ ሦስት የአገር ውስጥና አንድ የውጭ የማዕድን ኩባንያዎች፣ ከሐምሌ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ሥራ እንደሚጀምሩ ተገለጸ፡፡...

ለብሔራዊ ባንክ የሚገባው የወርቅ መጠን ያነሰው በፈቃድ አሰጣጥና በፀጥታ ችግር ምክንያት መሆኑ ተገለጸ

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሚገባው የወርቅ መጠን ያነሰው ‹‹ልዩ አነስተኛ ደረጃ›› በሚባለው የማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድና በፀጥታ ችግር ምክንያት መሆኑን፣ የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው...

በወርቅ መግዥያ ዋጋ ላይ እስከ 60 በመቶ ማሻሻያ ተደረገ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በወርቅ መግዣ ዋጋ ላይ እስከ 60 ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ፡፡  ከአገር ውስጥ ወርቅ አቅራቢ ድርጅቶች ወርቅ በመግዛትና ወደ ውጭ አጓጉዞ በመሸጥ፣ አገሪቱ የውጭ...

ብሔራዊ ባንክ ወርቅ የሚረከብበትን ዋጋ ለማሻሻል በቀረበለት የውሳኔ ሐሳብ ላይ ሊወስን መሆኑ ተጠቆመ

ብሔራዊ ባንክ ከአገር ውስጥ አምራቾች ወርቅ የሚገዛበትን ዋጋና አጠቃላይ የወርቅ ግብይት ሥርዓትን ለማሻሻል በቀረበለት የውሳኔ ሐሳብ ላይ ሊወስን ነው። የወርቅ ግብይት ሥርዓትን በአጠቃላይ ለማሻሻል እንዲሁም...

ለሕገወጥ የወርቅ ንግድ መስፋፋት መንስዔ ሆኗል የተባለው የማዕድን አዋጅ ሊሻሻል ነው

‹‹በሲሚንቶ አቅርቦትና ፍላጎት መካከል በጣም ሰፊ ክፍተት አለ››  ታከለ ኡማ (ኢንጂነር)፣ የማዕድን ሚኒስትር በኢዮብ ትኩዬ የማዕድን ሚኒስቴር ላለፉት 12 ዓመታት ሲሠራበት የነበረውና ሕገወጥ የወርቅ ንግድ እንዲስፋፋ...

Popular

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...

ሕወሓት በትግራይ ጦርነት ወቅት በፌዴራል መንግሥት ተይዘው ከነበሩት አባላቱ መካከል ሁለቱን አሰናበተ

በሕወሓት አባላት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክር የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ...

የኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ለመፈጸም የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ለማከናወን የሚያስችለውን...

Subscribe

spot_imgspot_img