Tag: ወርቅ
በፀጥታ ችግሮች ምክንያት የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ መቀዛቀዙ ተነገረ
ከፀጥታ ችግሮች ጋር ተያይዞ የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ በታቀደው መጠን እንዳልተከናወነ ተገለጸ፡፡
ባህላዊ ወርቅ አምራቾች የሮያሊቲ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ተነሳላቸው
የባህላዊ ወርቅ አምራቾች ለክልሎች ሲከፍሉ የነበረው የባለቤትነት (ሮያሊቲ) ክፍያ ሙሉ በሙሉ እንደተነሳላቸው ተገለጸ፡፡
የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትሩ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት፣ የባህላዊና አነስተኛ ወርቅ አምራቾች ለአገራቸው የማዕድን ክፍለ ኢኮኖሚ ዋልታ ሆነው ዘመናትን እያሻገሩ ይገኛሉ።
የማዕድን ሚኒስቴር ለቱሉ ካፒ የወርቅ ማዕድን ልማት የሰጠውን የማስጠንቀቂያ ጊዜ ገደብ አራዘመ
የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ከፊ ሚነራል በተባለው የእንግሊዝ ኩባንያ አማካይነት የሚካሄደው ቱሉ ካፒ የወርቅ ማዕድን ልማት በዕቅድ መሠረት እየተከናወነ አለመሆኑን በመጥቀስ፣ ለኩባንያው ሰጥቶ የነበረውን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ የጊዜ ገደብ አራዘመ።
የቱሉ ካፒ የወርቅ ክምችት ለማምረት ከፍተኛ የማዕድን ፈቃድ ለወሰደው ኩባንያ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ
የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በምዕራብ ወለጋ ቱሉ ካፒ በተባለ አካባቢ የተገኘውን ከፍተኛ የወርቅ ማዕድን አምርቶ ኤክስፖርት ለማድረግ ፈቃድ ለተሰጠው፣ በእንግሊዙ ከፊ ሚነራል ባለቤትነት ሥር ለተቋቋመው ቱሉ ካፒ የወርቅ ማዕድን አምራች አክሲዮን ማኅበር የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።
ሚድሮክ ወርቅ ማምረቻ እንደገና ሥራ በመጀመር 537 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ማስገባቱ ተነገረ
የሚድሮክ ለገደንቢ ወርቅ ማውጫ ከሁለት ዓመት ዕገዳ በኋላ ሥራ ሲጀምር፣ የመጀመርያ የሆነውን 537 ኪ.ሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ማስገባቱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...