Tag: ወርቅ
ከወርቅ የአንድ ወር ወጪ ንግድ 72 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ
ከጥቂት ወራት በፊት የፖሊሲ ማሻሻያ የተደረገበትና ሌሎችም ወቅታዊ አጋጣሚዎች ያገዙት የወርቅ የወጪ ንግድ፣ በመጠንና በገቢ እየጨመረ መምጣቱ እየታየ ነው፡፡ በዚህም በአንድ ወር ብቻ 72 ሚሊዮን ዶላር ያስገኘ የወርቅ ምርት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መቅረቡ ታውቋል፡፡ በሌሎች ዘርፎችም ተመሳሳይ ማሻሻያ ለማድረግ ጥናት መጀመሩ ተገልጿል፡፡
ብሔራዊ ባንክ በአንድ ወር ብቻ 63 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ወርቅ ቀረበለት
ካለፉት ስድስት ዓመታት ወዲህ እያሽቆለቆለ የመጣውን የወርቅ የወጪ ንግድ ገቢ ለማሻሻል በቅርቡ ተግባራዊ የተደረገው መመርያ ውጤት እያስገኘ በመምጣቱ፣ በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ከ63 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚገመት ወርቅ ለማዕከላዊ ገበያ መቅረቡ ተገለጸ፡፡
ኮንትሮባንድ በማዕድን ዘርፉ ላይ አደጋ መጋረጡ ተገለጸ
ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው ሕገወጥ የማዕድን ዝውውር በማዕድኑ ዘርፍ ላይ አደጋ መጋረጡ ተገለጸ፡፡
የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች ሰኞ መስከረም 26 ቀን 2012 ዓ.ም. በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የኮንትሮባንድ ንግድ በአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ እያሳደረ ያለውን ተፅዕኖ በአኃዝ አስደግፈው ገልጸዋል፡፡
በወርቅ ፍለጋ ፕሮጀክት ላይ ጥቃት ተፈጸመ
በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ቱሉ ካፒ በተሰኘ ሥፍራ የሚገኘው ከፊ ሚኒራል በተባለ የእንግሊዝ ኩባንያ ሥር የሚተዳደረው የወርቅ ፍለጋ ፕሮጀክት፣ የጦር መሣሪያ በታጠቁ ግለሰቦች ጥቃት ደረሰበት፡፡
ማዕድን ሚኒስቴር በሚድሮክ ለገደምቢ ወርቅ ማውጫ ላይ ያካሄደውን ጥናት ይፋ ሊያደርግ ነው
ከአካባቢ ብክለት ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ተቃውሞ የቀረበበት ንብረትነቱ የሚድሮክ ጎልድ የሆነው የለገደምቢ ወርቅ ማውጫ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ጥናት ሪፖርት በመጪው ሳምንት ይፋ እንደሚያደርግ፣ የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...