Tuesday, March 28, 2023

Tag: ወርቅ            

የመቀሌ ነጋዴዎች ይጠይቃሉ

በክልል ደረጃ የሚካሄዱ የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ የጋራ የምክክር መድረኮች በቋሚነት የሚካሄዱት የየክልሎቹ መስተዳድሮች የክልሉ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ጋር ባደረጉት ስምምነት መሠረት ነው፡፡

የካናዳ ባለሙያዎች በአወዛጋቢው የለገደንቢ ወርቅ ማምረቻ ላይ ጥናት ሊያካሂዱ ነው

በሻኪሶ ከተማ አካባቢ ነዋሪዎች በተነሳ ተቃውሞ ምክንያት ሥራውን እንዲያቋርጥ በተደረገው የሚድሮክ ወርቅ ኩባንያ ንብረት በሆነው የለገደንቢ ወርቅ ማምረቻ ላይ፣ የካናዳ ከፍተኛ ባለሙያዎች ጥናት ሊያካሂዱ እንደሆነ ታወቀ፡፡

ሚድሮክ ወርቅ በለገደንቢ ተከሰተ በተባለው የአካባቢ ብክለት ላይ በአስቸኳይ ጥናት እንዲካሄድ ጠየቀ

የለገደንቢ ወርቅ ማውጫ አካባቢ ነዋሪዎች ከኩባንያው የሚወጣ ኬሚካል በአካባቢው ማኅበረሰብ ላይ የጤና ቀውስ እንደፈጠረ በመግለጽ ያቀረቡትን አቤቱታ ለመመርመር የማዕድን፣ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር አስጠናዋለሁ ያለውን ጥናት በአፋጣኝ እንዲያስጀምር ሚድሮክ ወርቅ ኩባንያ ጠየቀ፡፡ ለሚኒስቴሩ በጻፈው ደብዳቤ ሚድሮክ ወርቅ በገለልተኛ ወገን ይካሄዳል የተባለው ጥናት ሒደት ፈጣን እንዲሆን ጠይቋል፡፡

ብሔራዊ ባንክ ከ50 ግራም ጀምሮ ወርቅ እንዲገዛ ተወሰነ

የወርቅ ኮንትሮባንድ ንግድን ለማስቀረትና አምራቾችን ተጠቃሚ ለማድረግ፣ ብሔራዊ ባንክ ከ50 ግራም ወርቅ አንስቶ ግዥ እንዲፈጽም መንግሥት ወሰነ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የሚቀርብለትን ወርቅ በአንድ ወር ውስጥ ከፍተኛ በሆነው የዓለም የወርቅ ዋጋ እንዲገዛ መወሰኑን የማዕድን፣ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትሩ አቶ ሞቱማ መቃሳ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡

የቻይና ኩባንያ በጋምቤላ ወርቅ ሊያመርት ነው

ናንካይ ማይኒንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተሰኘ የቻይና ኩባንያ በጋምቤላ ክልል በደለል ወርቅ ምርት ሊሰማራ ነው፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img