Tuesday, March 28, 2023

Tag: ወጋገን ባንክ

​​​​​​​በኃላፊነት ቦታቸው ባልተገኙ የወጋገን ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ምትክ ተጠባባቂ ተሾመ

​​​​​​​ወጋገን ባንክ ለአሥር ወራት በተጠባባቂ ፕሬዚዳንትነትና ዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሲመሩ በቆዩት ወ/ሮ ብርቱካን ገብረእግዚ ምትክ፣ አዲስ ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መሰየሙ ታወቀ፡፡

የወጋገን ባንክ የቀድሞ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ ስምንት ኃላፊዎች የሙስና ወንጀል ክስ ተመሠረተባቸው

ምንም ዓይነት ግንባታ ባልተካሄደበት ይዞታ ከ63 ሚሊዮን ብር በላይ በማበደር የተጠረጠሩትና ከወር በፊት ከኃላፊነታቸው የለቀቁት የወጋገን ባንክ ፕሬዚዳንት፣ እንዲሁም ምክትል ፕሬዚዳንቱን ጨምሮ፣ ስምንት የባንኩ የተለያዩ ክፍሎች ኃላፊዎች የሙስና ወንጀል ክስ ተመሠረተባቸው፡፡

የወጋገን ባንክ ፕሬዚዳንት ከኃላፊነታቸው ለቀቁ

የወጋገን ባንክ ፕሬዚዳንት በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ዓባይ መሐሪ፣ ከኃላፊነታቸው ለመልቀቅ ያቀረቡትን ጥያቄ የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ተቀብሎ አሰናበታቸው፡፡ እሳቸውን ተክተው እንዲሠሩ አዲስ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሰይሟል፡፡

ወጋገን ባንክ የ1.1 ቢሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ

ባለፈው ዓመት ባስመዘገበው ትርፍ ላይ ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ቅናሽ ያሳየው ወጋገን ባንክ በ2012 ሒሳብ ዓመት ግን የ47 በመቶ ጭማሪ በማሳየት የ1.1 ቢሊዮን ብር ትርፍ እንዳስመዘገበ አስታወቀ፡፡ የተበላሸ የብድር መጠኑን ከ4.5 በመቶ ወደ 2.8 በመቶ ዝቅ አድርጓል፡፡

በኮሮና ወረርሽኝ ተፅዕኖ ሥር የወደቀውን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት የሚደረገው የባንኮች እንቅስቃሴ

ባንኮች በየራሳቸው መንገድ ጥናት በማድረግ ወቅታዊውን አገራዊ ችግር ለማቃላል እየተደረገ ያለውን ጥረት ለመደገፍ የተለያዩ ዕርምጃዎችን እየወሰዱ ሲሆን፣ በዚህም ሳምንት ወጋገን ባንክ፣ ዓባይ ባንክና ዳሸን ባንክ የብድር ወለድ ምጣኔያቸውን ስለመቀነሳቸው አስታውቀዋል፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img