Tuesday, May 30, 2023

Tag: ወጋገን ባንክ

ወጋገን ባንክ ከ1.3 ቢሊዮን ብር በላይ የወለድ አልባ ተቀማጭ አሰባሰበ

ወጋገን ባንክ ወለድ አልባ የባንክ አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የዚህ አገልግሎቱ ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ123 ሺሕ በላይ እንደደረሰና ከዚሁ አገልግሎትም ከ1.3 ቢሊዮን ብር በላይ ተቀማጭ ማሰባሰብ እንደቻለ አስታውቋል፡፡

ወጋገን ባንክ እስከ 150 ሚሊዮን ብር የሚገመት የብድር ወለድ ቅናሽ አደረገ

ወጋገን ባንክ በብድር ወለድ ምጣኔው ላይ እስከ ሦስት በመቶ የሚጠጋ ቅናሽ እንዳደረገ አስታወቀ፡፡ ዕርምጃው እስከ 150 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ቅናሽ በገቢው ላይ እንደሚያስከትልበት ገልጿል፡፡

የወጋገን ባንክ ከታክስ በፊት ትርፍ በ315 ሚሊዮን ብር ቀነሰ

በአገሪቱ የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከ20 ዓመታት በላይ ዕድሜ ካላቸው የግል ባንኮች መካከል አንዱ የሆነው ወጋገን ባንክ በ2011 የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት ያገኘው ትርፍ፣ ካለፈው ዓመት ከ315 ሚሊዮን ብር በላይ ቀንሶ 735 ሚሊዮን ብር ሆነ፡፡ ባንኩ የ2011 የሒሳብ ዓመት አፈጻጸሙን የሚያመለክተው ዓመታዊ የሒሳብ ሪፖርቱ እንደሚያሳየው፣ ከታክስ በኋላ ያገኘው የትርፍ መጠን ባለፈው ዓመት አግኝቶት ከነበረው በ172.5 ሚሊዮን ብር ዝቅ ያለ ነው፡፡

ወጋገን ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ በማትረፍ ሦስተኛው የግል ባንክ ሆነ

ከሃያ ዓመታት በላይ ካስቆጠሩ የግል ባንኮች ውስጥ አንዱ የሆነው ወጋገን ባንክ፣ ከታክስ በፊት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ በማትረፍ የ2010 ዓ.ም. ሒሳቡን ዘግቷል፡፡ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ካተረፉ ሦስት የግል ባንኮችም አንዱ ለመሆን በቅቷል፡፡  

ወጋገን ባንክ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ አተረፈ

ወጋገን ባንክ ከታክስ በፊት 1.05 ቢሊዮን ብር በማትረፍ፣ ዓመታዊ የትርፍ መጠናቸውን ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ካደረሱ የግል ባንኮች መካከል አንዱ ሆነ፡፡

Popular

በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው

(ክፍል አራት) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብና የመንግሥት መሪ ምሥል

በበቀለ ሹሜ በ2015 ዓ.ም. መጋቢት ወር ውስጥ ይመስለኛል በ‹ሸገር ካፌ›...

ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ ያደረገው አዋጅ የፍትሐዊነት ጥያቄ አስነሳ

በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ስምንት ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ በማድረግ ተቋማዊና...

ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል

ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...

Subscribe

spot_imgspot_img