Tuesday, May 30, 2023

Tag: ወጋገን ባንክ

ብሔራዊ ባንክ የወጋገን ባንክን ሕንፃ ለቢሮ አገልግሎት መከራየቱ ታወቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በወጋገን ባንክ አዲሱ ሕንፃ ላይ ቢሮዎች መከራየቱ ተሰማ፡፡ ብሔራዊ ባንክ ስቴዲየም አካባቢ ከተገነባው የወጋገን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ የተከራየው ሦስት ወለሎች እንደሆነ ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ብሔራዊ ባንክ በወጋገን ባንክ ሕንፃ ላይ የተከራያቸው ወለሎች ለቢሮ አገልግሎት እንዲውሉ በማሰብ ሲሆን፣ የተወሰኑ የብሔራዊ ባንክ የሥራ ክፍሎችን ወደዚህ ሕንፃ እንደሚያዘዋውር ታውቋል፡፡

ወጋገን ባንክ ከ700 ሚሊዮን ብር በላይ ማትረፉን አስታወቀ

ከ800 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገበትን የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ በቅርቡ ያስመረቀው ወጋገን ባንክ ባለፈው ዓመት ከታክስ በፊት 708 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ሐሙስ፣ ኅዳር 8 ቀን 2010 ዓ.ም. ያካሄደውን ጠቅላላ ጉባዔ በማስመልከት ለሪፖርተር በላከው መግለጫ፣ በ2009 ዓ.ም. ከታክስ በፊት ያስመዘገበው ትርፍ 708.1 ሚሊዮን ብር ደርሷል፡፡

ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ የፈጀው ሽንጣሙ የወጋገን ባንክ ሕንፃ ሥራ ሊጀምር ነው

ከመሬት በላይ 107 ሜትር ከፍታ ባለው የሕንፃ አናት ላይ እንገኛለን፡፡ ከሕንፃው አናት ላይ በመሆን አዲስ አበባን በሁሉም አቅጣጫ መቃኘት ይቻላል፡፡ ከአዲስ አበባ ብሔራዊ ስቴዲየም ፊት ለፊት የሚገኘው አዲሱ ሕንፃ በከተማው ከበቀሉ ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች አንዱ ሲሆን፣ ሕንፃውን ያስገነባው የወጋገን ባንክ ኃላፊዎችም የከተማውን ረጅም ሕንፃ ዕውን እንዳደረጉ ይናገራሉ፡፡

Popular

በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው

(ክፍል አራት) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብና የመንግሥት መሪ ምሥል

በበቀለ ሹሜ በ2015 ዓ.ም. መጋቢት ወር ውስጥ ይመስለኛል በ‹ሸገር ካፌ›...

ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ ያደረገው አዋጅ የፍትሐዊነት ጥያቄ አስነሳ

በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ስምንት ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ በማድረግ ተቋማዊና...

ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል

ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...

Subscribe

spot_imgspot_img