Saturday, April 1, 2023

Tag: ዋሊያዎቹ

ዋሊያዎቹ በሞሮኮ ሁለት የአቋም መለኪያ ጨዋታዎችን ያደርጋሉ

በአልጄሪያ አዘጋጅነት ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ አገሮች ዋንጫ (ቻን) ውድድር ሊጀምር ጥቂት ቀናት ይቀሩታል፡፡ በሻምፒዮናው ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) የአገር ውስጥ ልምምዱን...

ፌዴሬሽኑ ለቻን ውድድር ከጠየቀው የገንዘብ ድጋፍ 20.8 ሚሊዮን ብር ብቻ ተለቀቀለት

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአልጄሪያ በሚዘጋጀው የአፍሪካ አገሮች ሻምፒዮና (ቻን) ለመካፈል ለአስተዳደራዊ ወጪዎች 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ከመንግሥት ጠይቆ 20.8 ሚሊዮን ብር እንደተለቀቀለት ተገለጸ፡፡ ብሔራዊ...

ዋሊያዎቹ ለቻን ውድድር ቅድመ ዝግጅታቸውን ነገ ይጀምራሉ

የውድድሩ መርሐ ግብር ላይ ማሻሻያ ተደርጓል በአልጄሪያ አዘጋጅነት ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ አገሮች ዋንጫ (ቻን) ውድድር ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጀቱን ሐሙስ ታኅሣሥ 20...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለቻን ውድድር ዝግጅት መንግሥት 50 ሚሊዮን ብር እንዲሰጠው ጠየቀ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአልጄሪያ ለሚካሄደው የአፍሪካ አገሮች ሻምፒዮና (ቻን) ብሔራዊ ቡድን ለማዘጋጀት መንግሥት የ50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ እንዲያደርግለት ጠየቀ፡፡ ከጥር 5 እስከ ጥር 27...

ለቻን ውድድር ቅድመ ዝግጅት ለ42 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበ

ዋሊያዎቹ ከፊል ዝግጅታቸውን በሞሮኮ ያደርጋሉ አልጄሪያ በምታዘጋጀው የአፍሪካ አገሮች ሻምፒዮና (ቻን) ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ቅድመ ዝግጅት አሠልጣኙ ውበቱ አባተ ለ42 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል፡፡...

Popular

በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ

በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...

[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]

ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው? ምነው? ምክር ቤቱም ሆነ...

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

Subscribe

spot_imgspot_img