Tag: ዋጋ ንረት
መንግሥት ለወቅታዊው የዋጋ ንረት መፍትሔ ይስጠን
ወቅታዊውን የዋጋ ንረት በተመለከተ የሚሰሙ ድምፆች በርክተዋል፡፡ እየታየ ያለው የዋጋ ንረት ይኼ ነው የሚባል መፍትሔ አላገኘም፡፡ በመሆኑም የገበያው የዘፈቀደ የዋጋ ጭማሪ ግሏል፡፡
የምግብ ዘይት አቅርቦት ችግርን የመቅረፍ ተስፋ
በአሁኑ ወቅት በገበያ ውስጥ የምግብ ዘይት እጥረት አለ፡፡ በገበያ ላይ ከተገኘም መሸጥ ከሚገባው ዋጋ በላይ እየተሸጠ ነው፡፡ በቅርቡ በአዲስ አበባ ከተማ በሸማቾች ማኅበራት በኩል 20 ሌትር የፓልም ዘይት በ770 ብር ለሸማቾች ሲሸጥ የነበረ ቢሆንም፣ ይኼው ዘይት በነጋዴው እጅ ገብቶ መልሶ እስከ 1,600 ብር እየተሸጠ ይገኛል፡፡
ለዋጋ ንረት ምክንያት የሆነው የሰላም እጦት
በየጊዜው በኢትዮጵያ በሚታየው የፀጥታ ችግርና ከዓምና መጋቢት ጀምሮ በተከሰተው ኮቪድ-19 ምክንያት ለሆዳቸው ያደሩ ነጋዴዎች አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ በተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች ላይ ሲያደርጉ ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡
ለሽንኩርትም ዶላር?
የሰሞኑ ገበያ ለየት ያለ ጠባይ ማሳየት ጀምሯል፡፡ መሠረታዊ የሚባሉ ሸቀጦች ላይ የአቅርቦት እጥረት እየታየባቸው ነው፡፡ የተጋነነ ዋጋም ይጠራባቸዋል፡፡ ለጥቂት ጊዜ መለስ ብሎ እንደነበር የሚገመተው የዋጋ ጭማሪና የምርት እጥረት ዳግም አገርሽቶበታል፡፡
የኮሮና መዛመት አሳሳቢ ያደረገው የዋጋ ንረት
ከጥቂት ሳምንታት ወዲህ የኮሮና ወረርሽኝ አስደንጋጭ በሆነ ፍጥነት እየተዛመተ ይገኛል፡፡ ከበሽታው መከሰት ማግሥት ጀምሮ ሲወሰዱ በነበሩ ዕርምጃዎች ሳቢያ የንግድና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች እየተገደቡ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ገደቦች በምርቶች አቅርቦትና ዋጋ ላይ ጫና ከማሳረፋቸውም ባሻገር የዋጋ ንረት እያስከተሉ ይገኛሉ፡፡
Popular
ብሔራዊ ባንክ ለተመረጡ አልሚዎች የውጭ አካውንት እንዲከፍቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈቀደበት መመርያና ዝርዝሮቹ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀምንና ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮችን...