Tag: ዋጋ ግሽበት
ቀውሶች ያቀወሱት ገበያ!
በወቅቱ ዓለም አቀፍ ቀውስ እንዲሁም በአገር ውስጥ ችግሮች ምክንያት የቢዝነስና የኢንቨስትመንት ብሎም የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች ተቀዛቅዘዋል ማለት ይቻላል፡፡
የኮሮና ወረርሽኝ ጡንቻውን አደድሮ ወትሮውንም በችግር የተተበተበውን ኢኮኖሚ ይብሱን እያጎበጠው ይገኛል፡፡ ነባር አሠራሮችን የገለባበጠው የኮሮና በሽታ ካመጣው አዙሪት ለመውጣትና ጉዳቱን ለመቀነስ የሚያግዙ በርካታ ሥራዎችን የመሥራት ኃላፊነት እንደደቀነ ነው፡፡
ዋጋ ግሽበትን ለመከላከል እንትጋ
በዋጋ ግሽበት ላይ ወለም ዘለም ሳይባል ሊሠራበት ይገባል፡፡ ገበያው ይህ እንደሚያስፈልግ እየተናገረ ነው፡፡ ለዚህ አሳሳቢ ችግር የዛሬን ብቻ ሳይሆን፣ የነገንም ታሳቢ ያደረገ መፍትሔ በመዘርጋት ለተግባራዊነቱም ስለእውነት መሥራትን የሚጠይቅ ጊዜ መጥቷል፡፡ የግብርና ምርቶች፣ የሸቀጣ ሸቀጥና የአገልግሎት ዋጋዎች ሽቅብ እየወጡ ነው፡፡
በታኅሳስ የተመዘገበው የዋጋ ግሽበት በአሥር በመቶ ጭማሪ አሳይቷል
የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ይፋ ያደረገው የሸማቾች ዋጋ መመዘኛ ሪፖርት፣ በተያዘው ወር የተመዘገው አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት፣ በ2010 ዓ.ም. ከተመዘገው አኳያ በ10.4 ከመቶ ከፍ ማለቱን አስታውቋል፡፡ የምግብ ዋጋ ግሽበቱም ካለፈው ዓመት የታኅሳስ ወር ጋር ሲነፃፀር በ11.4 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል፡፡
Popular
ተመድንና ዓለም አቀፋዊ ሕግን ከእነ አሜሪካ አድራጊ ፈጣሪነት እናድን!
በገነት ዓለሙ
በእኔ የተማሪነት፣ የመጀመርያ ደረጃ ተማሪነት ጊዜ፣ የመዝሙር ትምህርት...
የሰላም ዕጦትና የኢኮኖሚው መንገራገጭ አንድምታ
በንጉሥ ወዳጅነው
ፍራንክ ቲስትልዌይት የተባሉ አሜሪካዊ ጸሐፊ ‹‹The Great Experiment...
ድህነት የሀብት ዕጦት ሳይሆን ያለውን በአግባቡ ለመጠቀም አለመቻል ነው
በአንድነት ኃይሉ
ድህነት ላይ አልተግባባንም፡፡ ብንግባባ ኖሮ ትናንትም ምክንያት ዛሬም...