Friday, June 9, 2023

Tag: ውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር

ኢትዮጵያ ለህዳሴ ግድቡ ድርድር ወደ አሜሪካ አሸማጋይነት እንደማትመለስ አስታወቀች

የህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቀን በተመለከተ በአሜሪካ አሸማጋይነት ሲካሄድ ቆይቶ ያለ ስምምነት ወደ ተቋረጠው መድረክ እንደማትመለስ፣ ኢትዮጵያ በይፋ አስታወቀች።

ለህዳሴ ግድቡ የውኃ ሙሌት በዋሽንግተን የተደረገው ድርድር ጭብጦች ከግንዛቤ መግባት እንዳለባቸው ሱዳን አስታወቀች

የህዳሴ ግድቡ የውኃ ሙሌትን አስመልክቶ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በአሜሪካ ዋሽንግተን ከተማ ሲያደርጉት በነበረውና በተቋረጠው ድርድር ስምምነት የተደረሰባቸው ጭብጦች፣ ቀጣዩን ድርድርና የውኃ ሙሌት ለማከናወን ከግንዛቤ እንዲወሰድ ይገባል ስትል ሱዳን አስታወቀች።

ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቧን የውኃ አሞላል በተመለከተ የያዘችውን አቋም ይፋ አደረገች

ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቡን በውኃ ለመሙላት የምትከተላቸውን ምዕራፎችና የአሞላል ሒደቶች የተመለከተ አቋሟን ይፋ አደረገች። በውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር የተዘጋጀውና ሚኒስትሩ ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) በትዊተር ገጻቸው ይፋ ያደረጉት ሰነድ እንደሚያመለክተው በዘንድሮ ክረምት የመጀመርያው ዙር የመጀመርያ ምዕራፍ ሙሌት እንደሚከናወንና በዚህም 4.9 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ ውኃ እንደሚያዝ ይገልጻል።

የህዳሴ ግድብ አጠቃላይ የግንባታ ሒደት 72 በመቶ መድረሱን መንግሥት አስታወቀ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ አጠቃላይ የግንባታ ሒደት 72 በመቶ የአፈጻጸም ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)፣ በተለይ ከሪፖርተር ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ባደረጉት ቆይታ አስታወቁ፡፡

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ገጽታ በያዘው የህዳሴ ግድብ ድርድር አሸናፊ ሆና ለመውጣት ምን አማራጮች አሏት?

ኢትዮጵያ ከመጋቢት 2003 ዓ.ም. ጀምሮ በዓባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ባለችው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክንያት፣ ግድቡ በታችኛው የተፋሰስ አገሮች ላይ ሊኖረው የሚችለውን ጉልህ ተፅዕኖ ለመቀነስ ያስችላል የተባሉ ውይይቶችን ከግብፅና ከሱዳን ጋር ስታደርግ ስምንት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡

Popular

ከቀጣዩ ዓመት በጀት ውስጥ 281 ቢሊዮን ብሩ የበጀት ጉደለት ነው ተባለ

ለቀጣዩ በጀት ዓመት ከቀረበው 801.65 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ በጀት...

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው አሠራር ወጣ ያለውን ‹‹የወደፊት ግብይት›› ሥርዓት በይፋ አስጀመረ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው የማገበያየት ተግባሩ ወጣ ያለና በኢትዮጵያ...

የባንክ ማቋቋሚያ መሥፈርት እንደሚጠነክር ሚኒስትሩ ተናገሩ

 ባንኮች ስለውህደት እንዲያስቡም መክረዋል በኢትዮጵያ ውስጥ ባንክ ለማቋቋም የሚያስፈልገው መሥፈርት...

Subscribe

spot_imgspot_img