Monday, July 15, 2024

Tag: ውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር

በረጲ የደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አፈጻጸም ምክንያት ኃላፊዎች በሕግ ተጠያቂ ሊሆኑ ነው

ከሁለት ዓመታት በፊት መጠናቀቅ የነበረበት ረጲ የደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በመዘግየቱና ተጨማሪ ወጪ በማስከተሉ ምክንያት፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኃላፊዎችንና ኮንትራክተሩን የወሰደውን አካል በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ለህዳሴ ግድቡ ግንባታ 98.7 ቢሊዮን ብር ወጪ መደረጉ ተገለጸ

የዛሬ ሰባት ዓመት ገደማ ግንባታው የተጀመረው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የፕሮጀክትና የፋይናንስ አስተዳደር፣ እንዲሁም ወለድና የእርጅና ወጪ ጨምሮ በአጠቃላይ 98.7 ቢሊዮን ብር ወጪ መደረጉን የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) ተናገሩ።

የውኃ ሀብት ሚኒስቴር የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ፕሮጀክት በፋይናንስ እጥረት መስተጓጉሉን አመነ

የበጀት ዓመቱን የስድስት ወራት ሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለማቅረብ ዓርብ ታኅሳስ 19 ቀን 2011 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተገኙት የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) የኮይሻ ኃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በፋይናንስ እጥረት ምክንያት መስተጓጎሉን አመኑ፡፡

አምራቾችና ላኪዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ታሪፍ ማሻሻያው በዝቶብናል አሉ

ከመጪው ታኅሳስ ወር ጀምሮ ለአራት ዓመታት ተግባራዊ የሚሆን አዲስ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ታሪፍ ይፋ ከተደረገ በኋላ፣ አምራቾችና ላኪዎች ታሪፉ በዝቶብናል ሲሉ ቅሬታቸውን ገለጹ፡፡

Popular

የባህር በር ጉዳይ

በታምሩ ወንድም አገኘሁ ድሮ ድሮ ገና ልጅ ሆኜ ፊደል እንደቆጠርኩ...

አገሩ ፖለቲካዊ ስክነትና መደማማጥ ያስፈልገዋል

በንጉሥ ወዳጀነው    ኢትዮጵያ የሁላችንም የጋራ ቤት ነች፡፡ ‹‹ጥያቄዬ ተመለሰልኝ››፣...

የመንግሥት የሰብዓዊ መብት ተቋም ለምን የመንግሥት ሚዲያን ማስተማር አቃተው

በገነት ዓለሙ የአገራችን የ2016 የበጀት ዓመት መሰናበቻና የአዲሱ የ2017 በጀት...

በነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ሳቢያ አጠቃላይ ገበያው እንዳይታመም ትኩረት ይደረግ!

መንግሥት ነዳጅን ከመደጎም ቀስ በቀስ እየወጣ ነው፡፡ ለነዳጅ የሚያደርገውን...

Subscribe

spot_imgspot_img