Sunday, April 14, 2024

Tag: ውዝግብ

የውኃ ስፖርት ፌዴሬሽንና ቶኪዮን ያለሙ ሥውር እጆች

በኢትዮጵያ ሕጋዊ ሰውነት ካላቸው የስፖርት ማኅበራት መካከል የኢትዮጵያ ውኃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን ይጠቀሳል፡፡ ስፖርቱን በበላይነት የሚያስተዳድረው ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ መኖር አለመኖሩ በውል የሚታወቀው ዓመታዊ ጉባዔ ሲኖረው ወይም ደግሞ ከውጭ ጉዞ ጋር ተያይዞ ዕድሎች ሲመጡ በአመራሩ መካከል ‹‹እኔ›› በሚል የሚፈጠረውን ሽኩቻ ተከትሎ በሚፈጠር እንካ ሰላንቲያ ከሆነ ውሎ አድሯል፡፡

የኢትዮጵያ የቶኪዮ ኦሊምፒክ ዝግጅት ያጋጠመው እክል ምንድን ነው?

አራት ዓመታት ጠብቆ የሚመጣውን የኦሊምፒክ ጨዋታ በቴሌቪዥን መስኮት መመልከት የብዙኃኑን ስሜት ያነሳሳል የሚል አስተያየት ይሰጣል፡፡ ስፖርተኞች በተካኑበት አትሌቲክስ  ውጤት ለማምጣት ሲጥሩ፣ ከአሠልጣኞቻቸው ጋር ሲመካከሩና ድንቅ ብቃታቸውን ሲያሳዩ ለተመልካች የሚሰጠው የራሱ የሆነ ስሜት እንዳለው ይነገራል፡፡

መድኃኒት ያልተገኘለት የኢትዮጵያ እግር ኳስ መቋጫው ምንድን ነው?

የኢትዮጵያ ስፖርት አገሪቱን የሚያስተዳድረው መንግሥት መዋቅሩን በቀያየረ ቁጥር አብሮ ሲቀየር፣ የራሱ የሆነ ስያሜና ቁመና እንዲሁም ተቋማዊ ቅርፅ ሳይኖረው ለዓመታት ዘልቋል፣ አሁንም ቀጥሏል፡፡

ሕጋዊ  አመራር በሌለው ተቋም ስለፍትሕ ማውራት ለማን?

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በበላይነት ከሚመራቸው ሊጎች መካከል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ፤ ከፍተኛ (ሱፐር) ሊግ  እና ብሔራዊ ሊግ ዋናዎቹ ናቸው፡፡ ይሁንና ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ግን በሁሉም ሊጎች  በጨዋታ ዳኞች ሊሆን ይችላል፣ በሚከሰቱ ስህተቶች ምክንያት የሚደመጡ አስተያየቶችና ትችቶች ከሙያ ሥነ ምግባር ያፈነገጡ እየሆኑ ቀላል የማይባል ጥፋት እያስከተለ ይገኛል፡፡ የክለብ አመራሮችና አሠልጣኞች በተለይ ውጤት ሲርቃቸው ከሙያ ሥነ ምግባር ያፈነገጡ ከፋፋይ አስተያየቶችን ጊዜያዊ መሸሸጊያ ካደረጉት ሰነባብተዋል፡፡

ያልተቋጨው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጉባዔ

ምርጫው ከ45 ቀን በኋላ በአፋር ይከናወናል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሥረኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ጥላውን ያጠላው የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኀበር (ፊፋ) ማስጠንቀቂያ፣ ለወትሮውም ግራ የተጋባውን ጉባዔተኛ ይብሱኑ ሲያዘበራርቀው ታይቷል፡፡ ጉባዔውን ለመታዘብ የመጡት የፊፋው ተወካይ ራሳቸው ግራ ተጋብተው የአስመራጭ ኮሚቴውን ማንነት ለማወቅ ሲጠይቁ ታይተዋል፡፡

Popular

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...

‹‹ደስታ›› የተባለችው አማርኛ ተናጋሪ ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም

‹‹እንደ ሮቦት ዋነኛው አገልግሎቴ ውስብስብ የሆኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶችንና አሠራሮችን...

በአዲስ አበባ ከ700 ሺሕ በላይ የትራፊክ የደንብ ጥሰቶች መፈጸማቸው ተገለጸ

በአዲስ አበባ 716,624 የትራፊክ የደንብ ጥሰቶች መፈጸማቸውን፣ የአዲስ አበባ...

Subscribe

spot_imgspot_img