Tag: ውይይት
ብልፅግና የሚለካበት የወቅቱ ሚዛን
የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ከአዲስ አበባና ከክልል ከተሞች ነዋሪዎች ጋር ሰሞኑን ባካሄዷቸው ሕዝባዊ ውይይቶች ላይ ማኅበረሰቡ የገጠመውን የኑሮ ውድነት ፈራ ተባ ሳይል በምሬት ገልጿል፡፡
ሱዳናውያን ችግራቸውን ያለማንም ጣልቃ ገብነት በውይይት እንዲፈቱ ግብፅ ጥሪ አቀረበች
የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ ሱዳንን ከገባችበት ቀውስ ለማውጣት የሱዳን ባለሥልጣናት ያለማንም ጣልቃገብነት ውይይት ማድረግ እንዳለባቸው ገልጸዋል፡፡ ሱዳንን ከገባችበት ቀውስ ለማውጣትም ውይይት ያስፈልጋል ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከሱዳን ሲቪል ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ውይይት ጀመረ
በሱዳን ከወራት በፊት የተፈጸመውን ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ተከትሎ የተከሰተውን ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ለመቀልበስ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ከሱዳን የሲቪል ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ውይይት ጀምሯል፡፡
ኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ዓመታት ዕድልና ዕዳ ያለበት ምዕራፍ ላይ እንደምትገኝ ተገለጸ
ባለፉት ሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ የተደረጉት የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ጅምራቸው ጥሩ የሆነ ውጤት ያስገኘ ቢሆንም፣ በሌላ መንገድ አገሪቱ ዕድልም ዕዳም ያለበት ምዕራፍ ላይ እንደምትገኝ ተገለጸ፡፡
አገራዊ ውይይቶች ከተፅዕኖ ነፃ ባለመሆናቸው መስማማት ያቃታቸው ሐሳቦች መበራከታቸው ተነገረ
በኢትዮጵያ ለበርካታ ዘመናት ስለአገራዊ አንድነትና ብሔራዊ ዕርቅ በቁጥር በዛ ያሉ ሐሳቦች ቢሰነዘሩም፣ የሚነሱ ሐሳቦችንና አመንጪዎችን ወደ አንድ አምጥቶ ሊያወያይ የሚችል ነፃ የውይይት መድረክ ባለመፈጠሩ ምክንያትና ተቀራርቦ መነጋገር ባለመቻሉ፣ የተቃርኖ ሐሳቦች እየበዙ መምጣታቸውን ምሁራን ገለጹ፡፡
Popular
በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ
በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...
[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]
ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው?
ምነው?
ምክር ቤቱም ሆነ...