Tag: ውድድር
የኢትዮጵያ ባንኮች ለዓለም አቀፍ ውድድር ብቁ አለመሆናቸውን የፋይናንስ ባለሙያዎች ተናገሩ
ዜና
አማኑኤል ይልቃል -
ለብዙ ጊዜያት ሲነገር ለነበረው የባንክ ዘርፍን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት የማድረግ ውጥን ተግባራዊ ቢደረግ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ባንኮች ለተወዳዳሪነት የሚያበቃ አቋም እንደሌላቸው የፋይናንስ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡
አምስት ከተሞችን የሚያሳትፍ የወጣቶች የሥራ ፈጠራ ውድድር ሊካሄድ ነው
ጀነሬሽን አንሊሚትድ የተሰኘ ድርጅት ከኢትዮጵያ የሥራ ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር፣ አምስት ከተሞችን የሚያሳትፍ የሥራ ፈጠራ ውድድር ሊያካሂድ መሆኑን አስታወቀ፡፡
አትሌቲክስ የአገር ውስጥ ውድድር ዛሬ ይጀምራል
በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2014 ዓ.ም. ሊከናወኑ መረሐ ግብር ከወጣላቸው የአገር ውስጥ ውድድሮች መካከል፣ አንደኛው ከዛሬ ረቡዕ ታኅሳስ 13 እስከ 17 ቀን 2014 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ይከናወናል፡፡
ለወጣቶች የሥራ ፈጠራ ሐሳብ ውድድር ተዘጋጀ
የንግድ ፈጠራ ሐሳቦችን ለማብቃት ዓላማው ያደረገ አገር አቀፍ የሥራ ፈጠራ ሐሳብ ውድድር ማዘጋጀቱን የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ውድድሩ ታኅሣሥ 27 ቀን 2013 ዓ.ም. ይፋ ሲደረግ እንደተገለጸው፣ ብሩህ የሥራ ፈጠራ ሐሳቦች ውድድር በኢትዮጵያ በልዩ ልዩ ዘርፎች ያሉ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችሉ አዳዲስ ሐሳቦችን የሚያፈልቁና ለዜጎች የሥራ ዕድል የሚፈጥሩ ወጣቶችን ለማበረታታትና ዕድል ለመስጠት የተዘጋጀ ዓመታዊ ውድድር ነው።
የቡና ፈንድ የፈጠራ ውድድር ይፋ ሆነ
የጀርመን መንግሥት ተራድኦ ድርጅት ከኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን ጋር በመሆን ከቡና ጋር የተያያዙ አዳዲስ የፈጠራ ሐሳቦችንና የተሻሻሉ አሠራሮችን የሚያግዝ የ13.5 ሚሊዮን ብር የድጋፍ ፈንድ ተቋቋመ፡፡
Popular
በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው
(ክፍል አራት)
በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ)
ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...
ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል
ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...