Thursday, December 1, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ውጭ ምንዛሪ

  ወጪ ንግዱን የፈተነው የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀም

  የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ገቢና የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀም በየወቅቱ የተለያዩ አቤቱታዎች የሚሰነዘሩበት ነው፡፡ የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ከዓመታት በኃላም በዓመት እየተገኘበት ያለው የውጭ ምንዛሪ ገቢ ከሦስት ቢሊዮን ዶላር በታች ነው፡፡

   በውጭ ምንዛሪ ሽኩቻ የኢትዮጵያ የግብርና ምርቶች በርካሽ እየተቸበቸቡ እንደሆነ ተነገረ

  ከውጭ አገር ሸቀጣ ሸቀጥ አስመጥተው በውድ ዋጋ ለመሸጥ ሲሉ ብቻ ወደ ኤክስፖርት ሥራ የገቡ ነጋዴዎች፣ የአገሪቱን የግብርና ምርቶች በርካሽ ዋጋ እየቸበቸቡ መሆኑ ተነገረ፡፡

  ለፋይናንስ ኢንዱስትሪው ተስፋ የሰጡ የለውጥ ዕርምጃዎች

  የፋይናንስ ዘርፉን የተመለከቱ የሪፎርም እንቅስቃሴዎች ኢንዱስትሪውን ከተለመደ አሠራሩ የሚሻሻልበትን መንገድ እንደሚጠርጉለት የዘርፉ ተዋንያን ሲናገሩ ይደመጣል፡፡

  ብሔራዊ ባንክና ፓርላማው የማያውቋቸው የውጭ ምንዛሪ ቋቶች?

  ሰሞኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር)፣ መነጋገሪያ ሆነው የሰነበቱበትን ንግግር አሰምተው ነበር። ገዥው አገሪቱ ከመድኃኒትና ከነዳጅ በቀር ለሌላ ሸቀጥ ግዥ ሊውል የሚችል በቂ የውጭ ምንዛሪ ክምችት እንደሌላትና ያለውም ቢሆን አሳሳቢ እንደሆነ አመላክተዋል።

  በአዲሱ አስተዳደር የኢኮኖሚው የአንድ ዓመት  ቆይታ  

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ኃላፊነት ተረክበው ኢትዮጵያን መምራት ከጀመሩ ከነገ በስቲያ ድፍን አንድ ዓመት ይሆናቸዋል፡፡ ከፖለቲካው አንፃር በርካታ ለውጦች በታዩበትና ጠቅላይ ሚኒስትሩም ያልተለመዱ አካሄዶችን ያሳዩበትና ጉልህ ፖለቲካዊ ውሳኔዎች የተላለፉበት የአንድ ዓመት የሥልጣን ቆይታ እንደነበር ይታመናል፡፡

  Popular

  የጉራጌ ዞን ጥያቄና የክላስተር አደረጃጀት የገጠመው ተቃውሞ

  መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አካል የነበሩ ዞኖችንና...

  አዋሽ ባንክ ካፒታሉን ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

  ባለፈው ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው አዋሽ ባንክ የ43 ቢሊዮን...

  አቢሲኒያ ባንክ ካለፈው ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ በማግኘት አዲስ ታሪክ አስመዘገበ

  አቢሲኒያ ባንክ ከቀደሚ የሒሳብ ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው...

  የጉድለታችን ብዛቱ!

  ከፒያሳ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ጎዳናውን ትውስታ እየናጠው ሁለትና...

  Subscribe

  spot_imgspot_img