Monday, September 25, 2023

Tag: ዓረቦን

አዋሽ ኢንሹራንስ በግማሽ በጀት ዓመት ከ857 ሚሊዮን ብር በላይ የዓረቦን ገቢ ማሰባሰቡን ገለጸ

ኩባንያው በሒሳብ ዓመቱ ከግል የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ከፍተኛ የሚባለውን ዓረቦን ገቢ ማግኘቱን፣ በግማሽ ሒሳብ ዓመት ውስጥ ካሰባሰበው ዓረቦን ገቢ ውስጥ 618 ሚሊዮን ብሩ ሕይወት ነክ ካልሆነ የመድን ሽፋን የተገኘና  ቀሪው 218 ሚሊዮን ብሩ ከሕይወት መድን ዘርፉ የተሰባሰበ ዓረቦን ገቢ መሆኑን አመልክቷል፡፡

አዋሽ ኢንሹራንስ የዓረቦን ገቢውን ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ማሳደጉን አስታወቀ

አዋሽ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር በ2013 የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት 290.3 ሚሊዮን ብር በላይ ማትረፉንና አጠቃላይ የዓረቦን ገቢውን በ44 በመቶ በማሳደግ 1.28 ቢሊዮን ብር ማድረሱን አስታወቀ፡፡

የሰሜኑ ጦርነትና የፖለቲካ አለመረጋጋት የኢንሹራንስ ዘርፉ ላይ እያደረሰ ያለው ጉዳት

በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ሰሜናዊ ክፍል የሚካሄደው ጦርነትና ከዚሁ ጋር ተያይዞ እየተፈጠሩ ያሉ ቀውሶች ጉዳት እያደረሰባቸው ከሚገኙ የንግድ ዘርፎች አንዱ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ነው፡፡

ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ለተሽከርካሪዎች ዋስትና የሚያስከፍሉትን የዓረቦን መጠን ጨመሩ

ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ከወቅታዊ የዋጋ ንረት ጋር በተያያዘ የዋስትና ሽፋን ለሚሰጧቸው ንብረቶች የሚያስከፍሉትን የዓረቦን መጠን እየጨመሩ ነው፡፡ ኩባንያዎቹ በተለይ በሞተር ኢንሹራንስ ዘርፍ ለተሽከርካሪዎች የመድን ሽፋን ይጠይቁ የነበረውን የዓረቦን መጠን ከመቼውም ጊዜ በላይ መጨመራቸው ታውቋል፡፡

አዋሽ ኢንሹራንስ አንድ ቢሊዮን ብር ዓረቦን ገቢ ማሰባሰቡን አስታወቀ

በኢትዮጵያ የግል ኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ እስካሁን ያልተመዘገበ የተባለውና በአንድ ዓመት ውስጥ አንድ ቢሊዮን ብር ዓረቦን ገቢ በማሰባሰብ አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የመጀመርያው የግል ኢንሹራንስ መሆን መቻሉን አስታውቋል፡፡

Popular

የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

በአዋጁ መሥፈርት መሠረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የንብረት ታክስ መጠን...

እንደ ንብረት ታክስ ያሉ ወጪን የሚያስከትሉ አዋጆች ከማኅበረሰብ ጋር ምክክርን ይሻሉ!

የመንግሥትን ገቢ በማሳደግ ረገድ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የሚታመኑት የተጨማሪ እሴት...

ለዓለምም ለኢትዮጵያም ሰላም እንታገል

በበቀለ ሹሜ ያለፉት ሁለት የዓለም ጦርነቶች በአያሌው የኃያል ነን ባይ...

የመጀመርያ ምዕራፉ የተጠናቀቀው አዲስ አበባ ስታዲየም የሳር ተከላው እንደገና ሊከናወን መሆኑ ተሰማ

እስካሁን የሳር ተከላውን ጨምሮ 43 ሚሊዮን ብር ወጪ ተደርጓል ዕድሳቱ...

Subscribe

spot_imgspot_img