Thursday, November 30, 2023

Tag: ዓረቦን

አዋሽ ኢንሹራንስ ከ894 ሚሊዮን ብር በላይ ዓረቦን ሰበሰበ

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከግል መድን ኩባንያዎች አብላጫ ያለው የገበያ ድርሻ መያዝ እንደቻለ ያስታወቀው አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ፣ ከ894 ሚሊዮን ብር በላይ ዓረቦን መሰብሰቡን ገለጸ፡፡

የማበረታቻ ያለህ የሚለው የመድን ኢንዱስትሪ

አቶ የወንድወሰን ኢተፋ፣ በኢትዮጵያ የመጀመርያ በሆነው የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን ኩባንያ አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ናቸው፡፡ ከ30 ዓመታት በፊት በቢዝነስ ማኔጅመንት በዲግሪ ተመርቀው ሥራ የጀመሩት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውስጥ ነበር፡፡ ብሔራዊ ባንክ ከገቡ በኋላ የኢንሹራንስ ሱፐርቪዥን ዲቪዥን ክፍልን የተቀላቀሉት አቶ የወንድወሰን፣ በወቅቱ የነበረውን ብቸኛውን የኢትዮጵያ መድን ድርጅትን መቆጣጠር የሥራ ድርሻቸው ነበር፡፡

የኢትዮጵያ የጠለፋ መድን ኩባንያ ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ የዓረቦን ገቢ አሰባሰበ

የጠለፋ ዋስትና ሰጪ ኩባንያ በመሆን የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሪኢንሹራንስ ኩባንያ፣ በመጀመርያው የሒሳብ ዓመት ሪፖርቱ ከ519 ሚሊዮን ብር በላይ ዓረቦን ማሰባሰቡንና 82 ሚሊዮን ብር የጉዳት ካሳ መክፈሉን አስታወቀ፡፡ በመጀመርያው ዓመት የሥራ ክንውኑ ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ አስመዝግቧል፡፡       የአክሲዮን ኩባንያው የ2009 ዓ.ም. አፈጻጸሙን ማክሰኞ፣ ታኅሳስ 10 ቀን 2010 ዓ.ም.  ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ ወቅት ይፋ ባደረገው መሠረት፣ ከአጠቃላይ የመድን ሽፋንና ከሕይወት ነክ የመድን ሽፋን ዘርፎች 519.5 ሚሊዮን ብር አግኝቷል፡፡

የመድን ድርጅቶች ለሞተር ካሳ የሚያውሉት ክፍያ እየተባባሰ መምጣቱን አስታወቁ

ከ7.5 ቢሊዮን ብር በላይ ዓረቦን አሰባስዋል የአገሪቱ 17 የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በ2009 ዓ.ም. ከነበራቸው እንቅስቃሴ አኳያ ከ7.5 ቢሊዮን ብር በላይ ዓረቦን አሰባስበዋል፡፡ ሰሞኑን ሪፖርታቸውን ይፋ ሲያደርጉ የሰነበቱት የመድን ድርጅቶች፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን ዋቢ በማድረግ እንደገለጹት ኩባንያዎቹ በጠቅላላው ካሰባሰቡት ዓረቦን ውስጥ 7.1 ቢሊዮን ብሩ ሕይወት ነክ ካልሆነው የኢንሹራንስ ዘርፍ የተገኘ ነው፡፡

Popular

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...

ሀብቱንና ትርፉን እያሳደገ የቀጠለው አዋሽ ባንክ

አዋሽ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት...

Subscribe

spot_imgspot_img