Tag: ዓቃቤ ሕግ
የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት ረቂቅ የፖሊስን ሥልጣን ይጋፋል የሚል ትችት ቀረበበት
ላለፉት 15 ዓመታት በዝግጅት ላይ የቆየው የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ረቂቅ ሕግ፣ ዓቃቤ ሕግ የወንጀል ምርመራ እንደሚያደርግ መደንገጉ ከፌዴራል ፖሊስ፣ ከፌዴራል ፍርድ ቤቶችና...
ባለሀብቶችን ዒላማ አድርገው ሙስና ፈጽመዋል የተባሉ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ተከሰሱ
በመከላከያ ሚኒስቴር በተለያዩ ክፍለ ጦር ውስጥ ያሉና የለቀቁ የሠራዊት አባላት፣ ባለሀብቶችን ዒላማ በማድረግ አጥንተውና ለይተው በማሳደድ፣ የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ስምንት ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ...
የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በተከሰሱበት ከባድ የሙስና ወንጀል ጥፋተኛ ተባሉ
በሶማሌ ክልል የሞባይል ማስፋፊያ ማማ (ታወር) ግንባታ ጋር በተያያዘ 221,804,693 ብር ጉዳት በማድረስ ወንጀል፣ ነሐሴ 21 ቀን 2011 ዓ.ም. ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩት የቀድሞ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ አማረ አምሳሉ ጥፋተኛ ተባሉ፡፡
የሶማሌ ፕሪንቲንግ ፕሬስ ባለቤት በፅኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ውሳኔ ተሰጠ
በሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩት የሶማሌ ፕሪንቲንግ ፕሬስ ባለቤት አቶ ቴዎድሮስ አዲሱ (ቴዲ ማንጁስ)ን ጨምሮ አራት ግለሰቦች፣ በፅኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ የሙስና ወንጀሎች ችሎት መጋቢት 5 ቀን 2014 ዓ.ም. ውሳኔ ሰጠ፡፡
በእነ አምባቸው መኮንን (ዶ/ር) ግድያ ክስ የተመሠረተባቸው ሦስት ተከሳሾች በዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ
ዜና
አማኑኤል ይልቃል -
የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩት አምባቸው መኮንን (ዶ/ር)፣ የፕሬዚዳንቱ አማካሪ የነበሩት አቶ እዘዝ ዋሴና የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የነበሩት አቶ ምግባሩ ከበደን በመግደል ወንጀል ክስ ተመሥርቶባቸው ከነበሩት 31 ግለሰቦች ውስጥ ሦስቱ በዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጡ፣ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 23ኛ ወንጀል ችሎት የካቲት 29 ቀን 2014 ዓ.ም. ውሳኔ ሰጠ፡፡
Popular