Tag: ዓብይ አህመድ
‹‹አሁን በሚደረጉ ግራና ቀኝ ትግሎች መንግሥትን ማሸነፍ ከባድ ነው›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)
በዶላር ከመገዳደል በሐሳብ መገዳደር ይሻላል ብለዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አሁን እየተደረጉ ባሉ ግራና ቀኝ ትግሎች መንግሥትን ማሸነፍ ይከብዳል አሉ፡፡
ዓብይ (ዶ/ር) እንዳሉት ከቀዝቃዛው ጦርነት...
የመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት በአፍሪካ ቀንድ ላይ የሚያስከትለው ተፅዕኖ
እ.ኤ.አ. በ1973 የተቀሰቀሰው የዓረቦችና የእስራኤል ጦርነት ለኢትዮጵያው የመጨረሻ ንጉሠ ነገሥት የአፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት አንዱ መውደቂያ ምክንያት እንደሆነ ታሪክ ያወሳል፡፡ እስራኤሎች የ‹‹ዮም ኪፖር›› ዓረቦች...
የባህር በር ጉዳይና ዓለም አቀፍ ሕጎች
ወደ 169 የዓለም አገሮች የፈረሙበትና እ.ኤ.አ. በ1982 የወጣው ዓለም አቀፍ የባህር ሕግ (United Nations Convention on the Law of the Sea/UNCLOS)፣ የዓለም አገሮች የባህር...
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄና ቀጣናዊ ጂኦ ፖለቲካዊ ጉዳዮች
የኤርትራን ዕጣ ፈንታ የሚወስነው ሕዝበ ውሳኔ ሊካሄድ በዋዜማው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ ማስነሳታቸው ይታወሳል፡፡ እ.ኤ.አ. ጃኑዋሪ 4 ቀን 1993 በሺሕ የሚቆጠሩ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች...
ቻይና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና ደኅንነት ለማስጠበቅ ድጋፍ እንደምታደርግ ተገለጸ
ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን፣ ደኅንነቷንና የልማት ፍላጎቷን ለማስጠበቅ በምታደርገው ሒደት፣ ቻይና ድጋፏን እንደምታደርግ የቻይና ባለሥልጣናት አስታወቁ፡፡
በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ሰኞ ጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ.ም....
Popular
ከድህነት ወለል በታች ከሆኑት አፍሪካዊያን ውስጥ 36 በመቶው በኢትዮጵያ ናይጄሪያና ኮንጎ እንደሚገኙ ተጠቆመ
‹‹ለሺሕ ዓመት በድህነት ውስጥ የነበረች አገርን በአሥር ዓመት ልንቀይር...