Tag: ዓውደ ርዕይ
የአገር ውስጥና የተለያዩ አገሮች ድርጅቶች የሚሳተፉበት የፈርኒቸር ዓውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው
የአገር ውስጥና ከተለያዩ አገር የተውጣጡ የፈርኒቸር አምራቾችና አቅራቢዎች የንግድ ትስስር የሚፈጥሩበት እንዲሁም የልምድ ልውውጥ የሚወስዱበት ዓለም አቀፍ ዓውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው፡፡
በአገር ውስጥ ምርቶች እንዲሸፈን የሚፈለገው የመድኃኒት አቅርቦት
ከ100 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ በሚኖርባት ኢትዮጵያ የጤናውን ዘርፍ ለማሻሻል የተለያዩ ፖሊሲዎች ተቀርፀውና መመርያዎች ተዘጋጅተው እየተተገበሩ ቢሆንም፣ የጤናው ዘርፍ አሁንም ተግዳሮት አለበት፡፡
ዳያስፖራውን ታሳቢ ያደረገው ዓውደ ርዕይ
የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት በፊት ከነበረው አንድ ዕርምጃ ለማሳደግ የዳያስፖራው ሚና የጎላ እንደሆነ በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ በተለይ ከጦርነቱ ጋር ተይይዞ ኢትዮጵያ የገጠማትን ፈተና ለመወጣት፣ ዲፕሎማሲውን ለማጠናከርና ገጽታ ለመቀየር ዳያስፖራው ጎልህ ሚና አለው፡፡
በዶሮ እና በእንስሳት ተዋጽዖ ዓውደ ርዕይና ጉባዔ ሊካሄድ ነው
ከጥቅምት 18 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ቀናት በስካይ ላይት ሆቴል በሚካሄደው መርሐ ግብር፣ ለዘርፉ አስፈላጊ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችና ግብዓቶች ከመቅረባቸውም ባሻገር የሚታዩትን ችግሮች የሚፈትሹበት ይሆናል፡፡
Popular
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...