Tag: ዓድዋ
125ኛው የዓድዋ ድል በዓል
ከ125 ዓመታት በፊት በዓድዋ ተራሮች አውሮፓዊ ቅኝ ገዥ በነበረው የጣሊያን ሠራዊት ላይ የተገኘው አንፀባራቂ ድል፣ ዘንድሮ በመላ ኢትዮጵያ በከፍተኛ ሥነ ሥርዓት ተከብሯል፡፡
ዕውን የሆነው የይስማ ንጉሥ ሙዚየም
ለዓድዋ ጦርነት ምክንያት የሆነውና የውጫሌ ውል በተፈረመበት ታሪካዊ ቦታ ላይ የተሠራው የይስማ ንጉሥ ሙዚየም ጥር 6 ቀን 2013 ዓ.ም. ለምረቃ በቅቷል፡፡
የውጫሌ ውል ዳግማዊ አፄ ምኒልክ በ1881 ዓ.ም. ከጣሊያን ጋር የተፈራረሙበት ታሪካዊው ቦታ ውጫሌ ላይ በ25 ሚሊዮን ብር የተገነባው ሙዚየም ካፌንም ያካተተ ነው፡፡ የመግቢያ በር የኢትዮጵያ ቁጥር ፲፯ (17) አምሳል ተገንብቶ መጠናቀቁን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ገልጿል፡፡
በዓድዋ ድል የተስተጋባው የአንድነት ጥሪ
የአንድነትና በጋራ የመሠለፍን ከፍተኛ ጠቀሜታን የሚያስረዳው ታላቁ የጥቁር ሕዝቦች የዓድዋ ድል በዓል 124ኛ ዓመት በዓል፣ ሰኞ የካቲት 23 ቀን 2012 ዓ.ም. በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡
የኢትዮጵያ አንድነት የተቀነቀነበት የታላቁ ዓድዋ ድል 124ኛ ዓመት ክብረ በዓል
ሰኞ የካቲት 23 ቀን 2012 ዓ.ም. 124ኛው የታላቁ ዓድዋ ድል በዓል በዓድዋ ተራሮች ሥርና በአዲስ አበባ ከተማ በታላቅ ሥነ ሥርዓት ሲከበር፣ ከመቼውም ጊዜ በላይ ኢትዮጵያዊያን ለአገራቸው ሉዓላዊነት በአንድነት የመቆም አስፈላጊነትን አስረግጠው አስታውቀዋል፡፡
የዓድዋ ድል 124ኛ ዓመት መሰናዶዎች
ኢትዮጵያ በዳግማዊ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት ከ124 ዓመታት በፊት ከወራሪው የጣሊያን ሠራዊት ጋር የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም. በዓድዋ ባካሄደችው ጦርነት ድል ማድረጓ ይታወሳል፡፡ ይህን በጥቁሩ ዓለም አንፀባራቂ የሆነውን ድል የሚዘክሩ መሰናዶዎች ከውጊያው ቦታ ዓድዋ እስከ አዲስ አበባ እንዲሁም በተለያዩ አካባቢዎች ተዘጋጅተዋል፡፡
Popular
የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...
[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]
አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው?
ጠፋሁ አይደል?
ጠፋሁ ብቻ?!
ምን ላድርግ ብለሽ...
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...