Tag: ዕርምጃ
በንግድ ዘርፉ ተዋናዮች ላይ በተወሰደ ዕርምጃ መሻሻል የጀመረው የዋጋ ንረት
ከወቅታዊ የዋጋ ንረቱ ጋር በተያያዘ በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኩል እየተወሰዱ ያሉ ዕርምጃዎች ለውጥ እየታየባቸው መሆኑ ተጠቆመ፡፡ እየተስተዋለ ያለውን የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት ለመከላከል ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ወደ ተግባር መግባቱን የሚያመለክተው የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ መረጃ፣ በፌዴራል ደረጃ የተቋቋመው
ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ብልፅግና ፓርቲ በአብን ላይ ዕርምጃ እንዲወሰድ ያቀረበውን አቤቱታ ውድቅ አደረገው
ብልፅግና ፓርቲ ሰሞኑን በአማራ ብሔራዊ ክልል የተካሄዱትን የተለያዩ ትዕይነተ ሕዝቦች በአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፓርቲ መጠራታቸውንና በእነዚህም ሠልፎች ላይ የብልፅግና ፓርቲ ቢልቦርድና ባነሮች መቀደዳቸውን ገልጾ በላከው የቅሬታ ደብዳቤ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕጋዊ ዕርምጃ እንዲወሰድለት ጥያቄ ያቀረበ ቢሆንም ቦርዱ ጥያቄውን ሳይቀበለው ቀርቷል፡፡
Popular