Tag: ዕርዳታ
ለስደተኞች የሚቀርበው ድጋፍ እየቀነሰ የጥገኝነት ጠያቂዎች ቁጥር መጨመሩ አሳሳቢ መሆኑ ተገለጸ
ኢትዮጵያ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ስደተኞችን እያስተናገደች ነው
ለስደተኞች የሚቀርበው ድጋፍ እየቀነሰ ባለበት ወቅት የጥገኝነት ጠያቂዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን መጨመሩ አሳሳቢ መሆኑን፣ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የስደተኞችና...
በጎንደር ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ለረሃብና ለበሽታ መጋለጣቸው ተገለጸ
በዳንኤል ንጉሤ
በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ለተፈናቃዮች ምግብ ማድረስ ባለመቻሉ ለከፋ ረሃብና ለበሽታ እየተጋለጡ መሆናቸውን፣ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የተፈናቃዮች አስተባባሪ አቶ...
ጀርመን ለሰሜን ኢትዮጵያ የሰላም ግንባታ የሚውል 600 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገች
የጀርመን መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት አማካይነት ለሚከናወነው የሰላም ግንባታ የሚውል 600 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች፡፡
በአማራ፣ በትግራይና በአፋር ክልሎች ለሰላም ግንባታ...
በአማራ ክልል የተከሰተው ድርቅ በታኅሳስ ወር የከፋ እንደሚሆን ተነገረ
በአማራ ክልል በዝናብ እጥረት ሳቢያ በስምንት ዞኖች የተከሰተው ድርቅ በመጪው ታኅሳስ ወር ችግሩ የከፋ እንደሚሆን፣ የክልሉ አደጋ መከላከልና የምግብ ዋስትና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በዝናብ እጥረት ሳቢያ...
የድርቅና የረሃብ ዑደት በኢትዮጵያ
የቆዳ ስፋቷ 1.1 ሚሊዮን ካሬ ኪሎ ሜትር የሆነው ኢትዮጵያ ከዓለማችን 27ኛ ደረጃ ላይ የምትቀመጥ ሰፊ አገር ናት፡፡ ኢትዮጵያ በአጠቃላይ ለእርሻ ሥራ መዋል የሚችል 38.5...
Popular
ከድህነት ወለል በታች ከሆኑት አፍሪካዊያን ውስጥ 36 በመቶው በኢትዮጵያ ናይጄሪያና ኮንጎ እንደሚገኙ ተጠቆመ
‹‹ለሺሕ ዓመት በድህነት ውስጥ የነበረች አገርን በአሥር ዓመት ልንቀይር...