Tag: ዕርዳታ
ከ2.8 ሚሊዮን በላይ ተፈናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም 700 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል
በግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ከ2.8 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ለማቋቋምና ለመርዳት የሚያስችል ስትራቴጂ ተነደፈ፡፡ በሦስት ዙር ተፈናቃዮችን ለማቋቋም 700 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል፡፡
ስዊድን ተጨማሪ የ20 ሚሊዮን ዶላር የልማት ዕርዳታ ለገሰች
የስዊድን መንግሥት ለመጪዎቹ ሁለት ዓመታት የሚያገለግል የ20 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ የልማት ዕርዳታ ለኢትዮጵያ ለመስጠት መወሰኑን አስታወቀ፡፡
የዕርዳታ ስምምነቱ ሐሙስ መጋቢት 26 ቀን 2011 ዓ.ም. ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በተፈረመበት ወቅት እንደተገለጸው፣ የስዊድን መንግሥት ተጨማሪ ዕርዳታ ለማቅረብ የወሰነው በኢትዮጵያ እየተካሄዱ የሚገኙትን የለውጥ ጅምሮች ለማገዝ ነው ብሏል፡፡
ከስምንት ሚሊዮን የሚበልጡ ተረጂዎች ድጋፍ እያገኙ መሆኑ ተገለጸ
ምግብን ጨምሮ የተለያዩ መሠረታዊ ቁሳቁሶች የሚያስፈልጋቸው ከስምንት ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ለተረጂዎች ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽነሩ አቶ ዳመነ ዳሮታ እንደገለጹት፣ ዕርዳታውን እያገኙ ያሉት በድርቅና በጎርፍ የተጠቁና በተለያዩ ምክንያት ከቀዬአቸው የተፈናቀሉ ዜጎች ናቸው፡፡
መንግሥት አሥር ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ሊገዛ ነው
በአገሪቱ ባጋጠመው ሰብዓዊ ቀውስና በሚሊዮኖች መፈናቀል ምክንያት፣ መንግሥት አንድ ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን (አሥር ሚሊዮን ኩንታል) ስንዴ ግዥ ሊያደርግ መሆኑ ታወቀ፡፡
በጌዴኦ ዞን ከ100 ሺሕ በላይ አዲስ ተፈናቃዮች ከፌዴራል መንግሥት ድጋፍ እንዲቀርብላቸው ጥያቄ ቀረበ
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞንና በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን መካከል በተከሰተ ግጭት ሳቢያ ከመኖሪያ ቀዬአቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ተረጂዎች በተጨማሪ ለ103‚221 አዲስ ተፈናቃዎች ዕርዳታ እንዲቀርብላቸው ከደቡብ ክልል ጥያቄ መቅረቡን፣ ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የዕለት ደራሽ ዕርዳታ ማቅረቡን ገልጿል፡፡ የሰላም ሚኒስትሯና ኮሚሽነሩ ዓርብ መጋቢት 6 ቀን 2011 ዓ.ም. ወደ ጌዴኦ ዞን አቅንተዋል፡፡
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...