Tag: ዕርዳታ
ሸሽተው ወደ ምሥራቅ ወለጋ የተፈናቀሉ የቶሌ ቀበሌ ነዋሪዎች ዕርዳታ እየቀረበልን አይደለም አሉ
ዜና
አማኑኤል ይልቃል -
የ‹‹ኦነግ ሸኔ›› ጥቃትን በመሸሽ ከሚኖሩበት ኦሮሚያ ክልል ከምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ ወደ ምሥራቅ ወለጋ ተፈናቅለው አርጆ ጉደቱ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች፣...
ኦነግ ሸኔ ሰብዓዊ ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎችን ማገቱና ማቃጠሉ ተነገ
ከሳዑዲ ዓረቢያ ከተመለሱ 72 ሺሕ ዜጎች ሦስት ሺሕ በካምፕ ይገኛሉ ተብሏል
ኦነግ ሸኔ በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞንና በቤንሻንጉል ክልል ከማሺ ዞን የዕለት ደራሽ ዕርዳታ ለማድረስ...
ከዩክሬን ወደ ኢትዮጵያ ሊላክ በነበረ 40 ሺሕ ቶን ስንዴ ላይ ዕግድ ተጣለ
12 መርከቦች ‹‹ብላክ ሲ››ን ማለፍ አይችሉም ተብሏል
በሩሲያና በዩክሬን መካከል ያለው ጦርነት በድጋሚ በማገርሸቱ ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ የነበረ 40 ሺሕ ቶን ስንዴ የያዘ መርከብ ‹‹ብላክ...
የጦርነቱ አስከፊ ምዕራፍ በአስተማማኝ ሰላም ይቋጭ!
የጦርነት አንደኛው አስከፊ ገጽታ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚያስከትለው ዕልቂት፣ መፈናቀል፣ መራብና መጠማት፣ የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችና ሌሎች አስከፊ ወንጀሎች ከብዙ በጥቂቱ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ በሰሜን...
ለጦርነቱ ተጎጂዎች ድጋፍ እያሰባሰበ መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲዎች ገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ አስታወቀ
በአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሥር የሚንቀሳቀሱ 16 የፖለቲካ ፓርቲዎች የመሠረቱት የፓርቲዎች ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ፣ ለጥምር ጦሩና በጦርነቱ ለተጎዱ የሚውል ገንዘብ እያሰባሰበ...
Popular