Tuesday, November 28, 2023

Tag: ዕቅድ

የቱሪዝም ሚኒስቴር የ2015 ዕቅድ በፓርላማ ውድቅ ተደረገ

ሦስት ግዙፍ ብሔራዊ ሙዚየሞች ለመገንባት ዝግጅት እየተደረገ ነው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ቋሚ ኮሚቴ ጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓም. ከቱሪዝም ሚኒስቴር የቀረበለትን የ2015...

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የአመራሮች ምርጫና ቀጣይ ዕቅዶቹ

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ሲጠበቅ የነበረውን ጠቅላላ ጉባዔና ምርጫ ባለፈው ሐሙስ መስከረም 12 ቀን 2015 ዓ.ም. አካሂዷል፡፡ በተከታታይ ሦስት ዓመታት ጠቅላላ...

የአሥር ዓመቱ የልማት ዕቅድ ክለሳ አይደረግበትም ተባለ

በፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተዘጋጅቶ ከ2013 ዓ.ም. ጀምሮ ትግበራ ላይ የሚገኘው የአሥር ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ ክለሳ እንደማይደረግበት ተገለጸ፡፡ ‹‹ፍኖተ ብልጽግና›› የሚል ስያሜ የተሰጠው የአሥር ዓመት...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2015 የሒሳብ ዓመት ተቀማጭ ገንዘቡን ከአንድ ትሪሊዮን ብር በላይ ለማሳደግ እንደሚሠራ አስታወቀ

በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት በተለያዩ ክንውኖቹ ከዕቅድ በላይ ውጤት ማስመዝገቡን ያስታወቀው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በ2015 የሒሳብ ዓመት ተቀማጭ የገንዘብ መጠኑን ከ1.1 ትሪሊዮን ብር በላይ ለማድረስና...

የአማራ ክልል የመልሶ ግንባታ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ እያዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ

የአማራ ክልል ጦርነት በተካሄደባቸው ዘጠኝ ዞኖች የደረሰውን ውድመት ለመመለስ ይረዳል ያለውን፣ የአምስት ዓመት ስትራቴጂካዊ ዕቅድ እያዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ክልሉ ከዚህ ቀደም የደረሰውን ውድመት የሚያጠና ቡድን ጦርነት ወደ ተካሄደባቸው አካባቢዎች የላከ ሲሆን፣ አሁን እየተቀረፀ ያለው ስትራቴጂካዊ ዕቅድ የአጥኚ ቡድኑ ግኝቶችን መሠረት ያደረገ መሆኑን የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡

Popular

የባህር በር በቀጣናዊ ተዛምዶ ውስጥ

በበቀለ ሹሜ መግቢያ በ2010 ዓ.ም. መጋቢት ማለቂያን ይዞ ዓብይ አህመድ በጠቅላይ...

ሥጋት ያስቀራል ተብሎ የሚታሰበው የጫኝና አውራጅ መመርያ

በአዲስ አበባ ከተማ በሕገወጥ መልኩ በመደራጀት ማኅበረሰቡ ላይ እንግልትና...

ማወቅ ወይስ አለማወቅ – ድፍረት ወይስ ፍርኃት?

በአሰፋ አደፍርስ ወገኖቼ ፈርተንም ደፍረንም የትም አንደርስምና ለአገራችን ሰላምና ክብር...

ከድህነት ወለል በታች ከሆኑት አፍሪካዊያን ውስጥ 36 በመቶው በኢትዮጵያ ናይጄሪያና ኮንጎ እንደሚገኙ ተጠቆመ

‹‹ለሺሕ ዓመት በድህነት ውስጥ የነበረች አገርን በአሥር ዓመት ልንቀይር...

Subscribe

spot_imgspot_img