Monday, December 4, 2023

Tag: ዕንባ ጠባቂ ተቋም

በሸገር ከተማ ቤት ለሚፈርስባቸው ዜጎች ካሳና ተለዋጭ ቦታ እንዲሰጥ ማሳሰቢያ ተሰጠ

በስድስት አቅጣጫዎች የተፈናቀሉ8 ሚሊዮን ሰዎች የከፋ ችግር ላይ ናቸው ተብሏል በሸገር ከተማ ‹‹ሕገወጥ ግንባታ ነው›› ተብለው ቤት እየፈረሰባቸው ላሉ ነዋሪዎች መንግሥት ካሳና ተለዋጭ ቦታ መስጠት...

ቤቶች ኮርፖሬሽን  በሕገወጥ መሬት ወረራና ቤቶች ዕደላ ላይ ለመነጋገር ፈቃደኛ አለመሆኑን ዕንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ

የፌዴራል ዋና  ዕንባ ጠባቂ ተቋም በአዲስ አበባ ከተማ በሕገወጥ አሠራር በርከት ያሉ የጋራ ቤቶች ስለመታደላቸውና  የመሬት ወረራ ስለመከናወኑ በወጣው መረጃ ላይ፣ ምርመራ ለማድረግ ቢሞክርም፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ኮርፖሬሽን  ማብራሪያ ለመስጠት ፈቃደኛ አይደለም ሲል ወቀሳ አቀረበ።

የታገቱት ተማሪዎች የት ነው ያሉት? መልስ ያጣው የዜጎች ጥያቄ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህም ሆነ በፊት በአብዛኛው የኅብረተሰብ ክፍል ዘንድ ከሚነሱ መሠረታዊ ከጥያቄዎች መካከል አንዱና ዋነኛው፣ ‹‹መንግሥት በሚፈለገው መጠንና ጊዜ ለአገሪቱ ዜጎች መረጃን በአግባቡ ለምን አያቀርብም?›› የሚለው ነው፡፡

የሕዝብ ዕንባ ጠባቂን ሥልጣን የሚያጠናክርና በማይተባበሩት ላይ ጥብቅ ቅጣት የሚጥል አዋጅ ቀረበ

የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የሚያጠናክርና ተቋሙ ኃላፊነቱን እንዲወጣና ውሳኔዎቹን ለመፈጸም በማይተባበሩ ላይ የእስር ቅጣት የሚጥል ረቂቅ የማቋቋሚያ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ።

ዴሞክራቲክ ተቋማት በነፃነትና በገለልተኝነት እንዲደራጁ ግፊት ይደረግ!

ኢትዮጵያ ውስጥ ላጋጠሙ ሥር የሰደዱ ችግሮች እንደ መነሻ ተደርጎ የሚወሰደው፣ የዴሞክራቲክ ተቋማት በነፃነትና በገለልተኝነት አለመደራጀትና ሥራቸውን በአግባቡ እንዲወጡ አለመደረጉ ነው፡፡ ዴሞክራቲክ ተቋማት የሚባሉት ምርጫ ቦርድ፣ ፀረ ሙስና ኮሚሽን፣ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን፣ ዕንባ ጠባቂ ተቋምና ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ተጠሪነታቸው ለፓርላማው እንደሆነ ተደንግጓል፡፡

Popular

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ...

ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች

በበቀለ ሹሜ ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...

በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!

ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...

Subscribe

spot_imgspot_img