Thursday, May 30, 2024

Tag: ዕዳ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ለመጪዎቹ አምስት ዓመታት ከዘጠኝ በመቶ በታች እንደሚያድግ አይኤምኤፍ ተነበየ

የዓለም ገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ከሳምታት በፊት ‹‹አርቲክል ፎር›› የተሰኘውን የምክክር ሒደት ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ካካሄደ በኋላ ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ሪፖርት፣ በመጪዎቹ አምስት ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ከዘጠኝ በመቶ በታች እንደሚሆን ተነበየ፡፡ በዚህ ዓመት የ6.2 በመቶ ዕድገት እንደሚኖር ይጠበቃል፡፡

በችግር የተተበተውን ኢኮኖሚ በሰመመን መርፌ ማቆየት አይቻልም!

ባለፈው በጀት ዓመት መጨረሻ የገንዘብ ሚኒስትሩ የዚህን ዓመት የበጀት ረቂቅ ይዘው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲቀርቡ፣ ከ2007 ዓ.ም. ወዲህ የአገሪቱ ኢኮኖሚ በመቀዛቀዙ ለነገ የማይባል የመፍትሔ ዕርምጃ እንደሚያስፈልግ ማስገንዘባቸው ይታወሳል፡፡

የሚሠሩ ይከበሩ!

ከወሬው በመቀነስ ሥራው ላይ መበርታት ከተቻለ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ዕምቅ ሀብትና ኃይል ተዓምር ማሠራት ይችላል፡፡ ኢትዮጵያን የበደሏት ወደ ተግባር መመንዘር የማይችሉ አተካራዎችና ወንዝ የማያሻግሩ ወሬዎች ናቸው፡፡

አዲሱ የመንግሥት የኢኮኖሚ ማሻሻያና የባለሙያዎች ዕይታ

ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም. ከ17 ዓመታት የጦር ትግል በኋላ አዲስ አበባን ተቆጣጥሮ ኢትዮጵያን የመምራት ተራውን ከወታደራዊው የደርግ መንግሥት የተረከበው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ)፣ በተከተለው የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ርዕዮትና በልማታዊ መንግሥት አስተሳሰብ ማስፈጸሚያነት ለተከታታይ አሥር ዓመታት ባስመዘገበው የኢኮኖሚ ዕድገት፣ እንዲሁም ከድህነት ወለል ከነበሩበት ከፍ ባደረጋቸው ዜጎች ምክንያት መልካም ስም ማትረፉ ይነገራል፡፡

የፋይናንስ ተቋማትና ኢኮኖሚው በ2011

አዲስ ዓመት ብለን ለምንቀበለው 2012 ዓ.ም. ቦታውን የሚለቀው 2011 ዓ.ም. በርከት ያሉ ኢኮኖሚያዊ ክዋኔዎች የተስተዋሉበት ነው፡፡ ለኢኮኖሚው አመቺ መደላድል ይፈጥራሉ ተብለው በታመነባቸው ሕጎች ማሻሻያ የተደረገበት ዓመት ነው ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

Popular

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...

እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?

በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና...

Subscribe

spot_imgspot_img