Tag: ዕድገት
ዘመን ኢንሹራንስ ከዓመት በፊት ያገኘውን 2.5 ሚሊዮን ብር ትርፍ ወደ 45.9 ሚሊዮን ብር አሳደገ
የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪውን ከተቀላቀለ አራተኛ ዓመቱን የያዘው ዘመን ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር፣ ባለፈው ዓመት አግኝቶ የነበረውን 2.5 ሚሊዮን ብር በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት ወደ 45.9 ሚሊዮን ብር...
በኢትዮጵያ መድን ድርጅት ዋስትና የተሸፈኑ ንብረቶችና አገልግሎቶች ተመን 4.4 ትሪሊዮን ብር ደረሰ
የኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ብልጫ ያለውን የገበያ ድርሻ በመያዝ የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አጠቃላይ የመድን ሽፋን መጠኑ ከ4.4 ትሪሊዮን ብር በላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡ ኢንሹራንስ ኩባንያው...
የአገሪቱ ባንኮች በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ያስመዘገቡት የትርፍ መጠን 78 ቢሊዮን ብር ደረሰ
በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ያልተቋረጠ ዕድገት በማሳየት ለዓመታት የዘለቁት ባንኮች፣ በተጠናቀቀው የ2015 የሒሳብ ዓመትም የትርፍ መጠናቸውን በማሳደግ በድምሩ ከ78 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ አስመዝግበዋል።
ሪፖርተር ያሰባሰበው...
ሒጅራ ባንክ ወደ አትራፊነት ተሸጋገረ
በኢትዮጵያ የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ከሚሰጡ ባንኮች መካከል አንዱ ሒጅራ ባንክ ነው፡፡ ከወለድ ነፃ የባንክ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት ሁለተኛው...
ፀደይ ባንክ ካፒታሉን ወደ 65 ቢሊዮን ብር ከፍ ሊያደርግ ነው
ፀደይ ባንክ አክሲዮን ማኅበር አሁን ካለበት 11.6 ቢሊዮን ካፒታል ወደ 65 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ የአክሲዮን ድርሻ ሊሸጥ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ባንኩ ይህንን ያስታወቀው ግንቦት 24 ቀን...
Popular
የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...
[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]
አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው?
ጠፋሁ አይደል?
ጠፋሁ ብቻ?!
ምን ላድርግ ብለሽ...
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...