Tag: ዕግድ
የባንክ ሥራን ተክተው በመሥራትና እምነት በማጉደል ወንጀሎች በተቋማትና ግለሰቦች ላይ የመሠረተው ክስ ተሻሻለ
ኮስሞ ትሬዲንግን ከማስተዳደር ጋር በተያያዘ በተጣለው ዕግድ ላይ ክርክር ይደረጋል
የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ከአዋሽ ባንክ በተበደሩት 61 ሚሊዮን ብር ላይ እምነት በማጉደል፣ የባንክ ሥራ ተክተው...
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከይዞታ ጋር በተያያዘ ተጥሎ የነበረው ዕግድ ተነሳ
በመሬትና መሬት ነክ አገልግሎቶች እንዲሁም የመሠረተ ልማት ቅንጅት ሥራዎች ላይ ጥሎት የነበረው ዕግድ ማንሳቱን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣኑ አስታወቀ፡፡፡
በስም መመሳሰል የባንክ ሒሳባቸው የታገደባቸው በርካታ ግለሰቦች ችግር ላይ መውደቃቸውን ተናገሩ
ከውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዕግድ ከጣለባቸው ግለሰቦች ጋር በስም መመሳሰል፣ የወር ደመወዛቸው የታገደባቸው ግለሰቦች፣ በችግር ውስጥ መሆናቸውን ተናገሩ
ምክትል ከንቲባው የአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም ኃላፊን ማገዳቸው ተሰማ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) የአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ አሸብር ብርሃኑን ከሥራ ማገዳቸው ተሰማ፡፡ ዳይሬክተሩ የታገዱት ከወጣቶች የብድር ፈንድ አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ምክንያት እንደሆነ ምንጮች ገልጸዋል፡፡
የጅማ አባ ጅፋር እግር ኳስ ክለብ ከፌዴሬሽኑ የቀረበበትን ዕግድ ተቃወመ
የጅማ አባ ጅፋር እግር ኳስ ክለብ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሚያከናውናቸው ውድድሮች መታገዱን ተቃወመ፡፡
ክለቡ የዲሲፒሊን ውሳኔን ተግባራዊ ባለማድረጉ የተነሳ ከየካቲት 29 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ ፌዴሬሽኑ ከሚያዘጋጃቸው ማንኛውም ውድድሮች መታገዱን ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ አስታውቆ ነበር፡፡
Popular