Tag: ዘመን ባንክ
ዘመን ባንክ ካፒታሉ 150 በመቶ እንዲያድግ ወሰነ
በተጠናቀቀው የ2012 የሒሳብ ዓመት ከግብርና ከሌሎች ተቀናሾች በፊት ዓመታዊ ትርፉን ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ማድረስ የቻለው ዘመን ባንክ፣ ካፒታሉን በ150 በመቶ በማሳደግ አምስት ቢሊዮን ብር እንዲሆን የባንኩ ባለአክሲዮኖች ውሳኔ አሳለፉ፡፡
ዘመን ባንክ የአሥር ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅዱን ለማሠራት ከውጭ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ
ዘመን ባንክ አክሲዮን ማኅበር በባንክ ኢንዱስትሪ የበለጠ ተወዳዳሪ ሊያደርገኝ ይችላል ያለውን የአሥር ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ እንዲያዘጋጅለት ፒደብልዩሲ (Price Waterhouse Cooper) የተባለውን ዓለም አቀፍ ኩባንያ መረጠ፡፡
ዘመን ባንክ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ አተረፈ
ለ11 ዓመታት በባንክ ኢንዱስትሪው ውስጥ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኘው ዘመን ባንክ በ2012 ዓ.ም. በታሪኩ ከፍተኛ የተባለውን የ1.05 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡ ታወቀ፡፡
ሪፖርተር ከባንኩ ባገኘው መረጃ መሠረት፣ በ2012 ሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት ያገኘው የትርፍ መጠን የ59 በመቶ ብልጫ አሳይቷል፡፡ ይህ የዓመቱ ከፍተኛ የትርፍ ዕድገት እንደሆነም ተጠቅሷል፡፡ በ2011 ዓ.ም. ባንኩ ከታክስ በፊት ያስመዘገበው የትርፍ መጠን 658 ሚሊዮን ብር እንደነበር ይታወሳል፡፡
የብድር ወለድ ቅናሽ ያደረጉ ሦስት ባንኮች ቱሪዝምና ሆቴሎችን ቃኝተዋል
የኮሮና ቫይረስ መከሰት በባንክ ኢንዱስትሪው ላይ እያደረሰ ያለው ተፅዕኖ ተጠቃሽ ነው፡፡ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ዘርፉ ሰፊ ኃላፊነት እንዲሸከም እየተገደደ ነው፡፡ የቢዝነስ እንቅስቃሴ መዳከምና የኢኮኖሚው መዋዥቅ የገንዘብ ፍሰቱንም አዳክሞታል፡፡
ዘመን ባንክ ግማሽ ቢሊዮን ብር ለተበደሩ አበባ አምራቾች የወለድ ዕዳ ሰረዘ
ዘመን ባንክ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው አበባ አምራች ደንበኞቹ የብድር ወለድ ሰረዘ፡፡ ለበሽታው መከላከያ አምስት ሚሊዮን ብር ለግሷል፡፡
ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የፋይናንስ ተቋማት ከወሰዷቸው ዕርምጃዎች ተጓዳኝ የሆነው የባንኩ መረጃ ይፋ የተደረገው ዓርብ፣ መጋቢት 25 ቀን 2012 ዓ.ም. ነው፡፡
Popular
[ክቡር ሚኒስትሩ አምሽተው ወደ መኖሪያ ቤታቸው ሲገቡ ባለቤታቸው ‹‹ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን›› የሚለውን የቴሌቪዥን ዜና ተመልክተው ለብቻቸው ሲስቁ አገኟቸው]
ስልክ እያወራሽ ነበር እንዴ?
ኧረ በጭራሽ... ምነው?
ታዲያ ምንድነው ብቻሽን የሚያስቅሽ?
አይ......
ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ
የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል
የሐበሻ ቢራ...
የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ
ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...