Friday, June 2, 2023

Tag: የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ ሽልማት አበረከተ

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ከመጡ ጀምሮ ለእምነት ተቋማት ላደረጉት አስተዋፅኦ፣ በጉባዔው ‹‹ትልቅ›› የተባለውን ሽልማት አበረከተ።

መንግሥት ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ የሃይማኖት ተቋማት የበላይ ጣባቂዎች አሳሰቡ

ባለፈው ሳምንት ጥቅምት 12 ቀን 2012 ዓ.ም. እኩለ ሌሊት የአክቲቪስት ጃዋር መሐመድ ጠባቂዎችን ከማንሳት ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ውዝግብ፣ በኦሮሚያ በተለያዩ አካባቢዎች በንፁኃን ላይ በደረሰ ጥቃት ሕይወታቸው ካለፈው ወገኖች በተጨማሪ በሌሎች ላይ ሊደርስ የሚችል የሥጋት ምልክቶች ስላሉ፣ መንግሥት ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የበላይ ጠባቂዎች አሳሰቡ፡፡

ከሃይማኖቶች መሠረታዊ መርህና አስተምህሮ ተቃራኒ የሆኑ ድርጊቶችን የሚፈጽሙ አካላት እንዳሉ ተጠቆመ

የሃይማኖት መሪዎች በአሁኑ ጊዜ ከመቼውም ጊዜ በተሻለ ሁኔታ በጋራ አገራዊ ጉዳዮች ላይ በከፍተኛ የመተባበር መንፈስ ውስጥ ቢሆኑም፣ ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ ከሃይማኖቶች መሠረታዊ መርህና አስተምህሮ ጋር ተቃራኒ የሆኑ ድርጊቶችን የሚፈጽሙ ጽንፈኛ አካላት በተለያዩ አካባቢዎች በመታየት ላይ መሆናቸው ተጠቆመ፡፡

የሃይማኖት መሪዎችና የአገር ሽማግሌዎች የአገሪቱ ሰላም ከምንጊዜውም በላይ አስጨንቆናል አሉ

በኢትየጵያውያን ወንድማማቾች መካከል አለመከባበርና አለመተማመን የሚፈጥሩ ተጨባጭ ችግሮች እየታዩ ከመሆናቸውም ባለፈ፣ በአንዳንድ አካባቢዎች የእርስ በርስ ዕልቂት የሚያስከትሉ ግልጽ የወጡ ግጭቶች እየታዩ መሆኑንና ሁኔታው ከምንጊዜውም በላይ በአሁኑ ወቅት እያስጨነቃቸው እንደሆነ የሃይማኖት መሪዎችና የአገር ሽማግሌዎች ተናገሩ፡፡

Popular

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...

የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...

Subscribe

spot_imgspot_img