Friday, September 22, 2023

Tag: የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

ፓርላማው የኢትዮጵያን የስፖርት እንቅስቃሴ ገመገመ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች ሕፃናትና ማኅበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ያለው የስፖርት አደረጃጀትን ለማጠናከር እየተደረገ ያለውን የለውጥ እንቅስቃሴ ገምግሟል፡፡

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚሰነዘረው ጥቃት የህዳሴ ግድቡን መንገድ ለመቆጣጠር እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጹ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተደጋጋሚ እየደረሰ ካለው ጥቃት ጀርባ ያለው ዋነው ዓላማ፣ ወደ ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሚወስደውን መንገድ መቆጣጠር እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ገለጹ። 

ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት እንዳይፀድቅ ጥያቄ ቀረበ

ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ በአገልግሎት ላይ የቆየውን ‹‹የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግ›› እንዲተካ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ይሁንታን አግኝቶ፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሁለት ሳምንታት በፊት የቀረበው ‹‹የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት ረቂቅ›› እንዳይፀድቅ ጥያቄ ቀረበ፡፡

የሕዝብና ቤት ቆጠራን ለማራዘም የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች በጋራ ሊወስኑ ነው

- ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አዲስ አፈ ጉባዔ እንደሚመረጥ ታውቋል ዘንድሮ መካሔድ የነበረበትን የሕዝብና ቤት ቆጠራ ለማራዘም የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ሰኞ መጋቢት 22 ቀን...

አዳዲስ ሹመቶች ተሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 16 አዳዲስ ሹመቶችን ካፀደቁ በኋላ እስከምሽት ድረስ ሌሎች ሹመቶችን ያሳውቃሉ በተባለው መሠረት የሚከተሉትን ዘጠኝ...

Popular

የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ሪፖርት ምን ይዟል?

ለአሜሪካ ድምፅ አማርኛ ዝግጅት የስልክ አስተያየት የሰጡ አንድ የደንበጫ...

መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...

አምናና ዘንድሮ!

እነሆ መስከረም ጠብቶ በአዲስ መንፈስ ተሞልተን መንገድ ጀምረናል። ‹‹አዲስ...

በሰጥቶ መቀበል መርህ መደራደርና ሰላም ማስፈን ለምን ያቅታል?

በያሲን ባህሩ አገር ግንባታ የትውልድን ትልቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የሚጠይቅ ተግባር...

Subscribe

spot_imgspot_img