Tag: የሕግ የበላይነት
በአገር ሰላም ላይ የተጋረጠው የጥፋት ጭጋግ ይገፈፍ!
ዓለም በሩሲያና በዩክሬን፣ በእስራኤልና በሐማስ አደገኛ ጦርነቶች፣ እንዲሁም በኮሪያ ልሳነ ምድር ውጥረትና በተለያዩ አካባቢዎች በሚቀሰቀሱ ግጭቶች፣ በተፈጥሮና በሰው ሠራሽ አደጋዎችና በተለያዩ ችግሮች ተቀስፋ ተይዛለች፡፡...
መንግሥት ለሰብዓዊ መብት ተቋማት ልዩ ትኩረት ይስጥ!
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል እየተፈጸሙ ስላሉ የመብት ጥሰቶችና ሕገወጥ ድርጊቶች የሚመለከት መግለጫ ካወጣ በኋላ፣ በመንግሥት በኩል የኮሚሽኑን ሪፖርት በደፈናው...
ለአገር ሰላምና ደኅንነት ሲባል ችግር አባባሽ ድርጊቶች ይወገዱ!
የኢትዮጵያ ውሎና አዳር አስተማማኝ ባልሆነበት በዚህ አስጨናቂ ጊዜ፣ ከምንም ነገር በላይ ግጭቶችን ማስቆም ቅድሚያ የሚሰጠው የተቀደሰ ተግባር ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞችና ደኅንነት በአስተማማኝ ሁኔታ...
የአገር ህልውና የቆመባቸው ምሰሶዎች ልዩ ጥንቃቄ ይፈልጋሉ!
የአንድ አገር መሠረታዊ የህልውና ምሰሶዎች ተብለው የሚታወቁት የሕዝቡ አንድነት፣ የጋራ ታሪኮች፣ ሰላምና ፀጥታ፣ የሕግ የበላይነት፣ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች፣ ልማትና የጋራ ተጠቃሚነት፣ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ መስተጋብሮችና...
ኢትዮጵያን የሚመጥናት በሕግና በሥርዓት መተዳደር ነው!
ወትሮም በሰላም ዕጦት፣ በድርቅና በድህነት አዘቅት ውስጥ በሚንፈራገጠው የአፍሪካ ቀንድ ውስጥ የምትገኘው ኢትዮጵያ አንፃራዊ ሰላሟ ጠፍቶ በሥጋት መኖር ከተለመደ ሰነባብቷል፡፡ በኢትዮጵያ ዙሪያ ከሚገኙ አገሮች...
Popular
ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች
በበቀለ ሹሜ
ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...
‹‹መንግሥት ለአገር ውስጥ የኅትመት ኢንዱስትሪ ገበያ ከመፍጠር ጀምሮ ሥራ የመስጠት ኃላፊነት አለበት›› አቶ ዘውዱ ጥላሁን፣ የኢትዮጵያ አሳታሚዎችና አታሚዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ
የኅትመት መሣሪያ በጉተምበርግ ከተፈበረከ ከ400 ዓመታት በኋላ በኢትዮጵያ በ1863...
በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!
ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...