Thursday, December 1, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር

  መንግሥት የትምባሆ ድርጅት ላይ የነበረውን ድርሻ ሙሉ በሙሉ አስተላለፈ

  መንግሥት በብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት ላይ የነበረውን የ30 በመቶ ድርሻ ሙሉ በሙሉ ጃፓን ቶባኮ ለተባለ ኩባንያ በ434 ሚሊዮን ዶላር አስተላለፈ፡፡

  የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሦስት ቢሊዮን ብር ያልከፈሉ ባለዕዳ ኩባንያዎችን ወደ ሕግ ወሰደ

  የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ወደ ግሉ ዘርፍ ካዛወራቸው ድርጅቶች ማግኘት የነበረበት ሦስት ቢሊዮን ብር ውዝፍ ዕዳ ሊከፈል ባለመቻሉ፣ 20 ኩባንያዎችን ወደ ሕግ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ ባለዕዳ ከሆኑ ኩባንያዎች መካከል የሼክ መሐመድ አል አሙዲ ኩባንያዎች የአንበሳውን ድርሻ ይይዛሉ፡፡

  ለማዳበሪያና ለስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክቶች መጓተት ሕጋዊ ተጠያቂነት ማስፈን ያልተቻለበት ምክንያት ተገለጸ

  ከ2007 ዓ.ም. በፊት ተጠናቀው ማምረት በመጀመር ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት የውጭ ምንዛሪ ወጪን ይቀንሳሉ ተብሎ የሚገነቡት ግዙፍ የስኳርና የማዳበሪያ ፋብሪካዎች፣ ሕጋዊ ተጠያቂነት ማስፈን ያልተቻለበት...

  ኬንያ ድንበር ደርሶ በተመለሰው ስኳርና በአጠቃላይ ፕሮጀክቶች ከፍተኛ አመራሮች ተወቀሱ

  ‹‹ባህር ውስጥ ከገባን በኋላ ነው ችግሩን የተረዳነው›› ‹‹ኮርፖሬሽኑ ፕሮጀክቶችን ከሜቴክ መንጠቅ አይችልም›› የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አህመድ አብተው

  Popular

  የጉራጌ ዞን ጥያቄና የክላስተር አደረጃጀት የገጠመው ተቃውሞ

  መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አካል የነበሩ ዞኖችንና...

  አዋሽ ባንክ ካፒታሉን ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

  ባለፈው ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው አዋሽ ባንክ የ43 ቢሊዮን...

  አቢሲኒያ ባንክ ካለፈው ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ በማግኘት አዲስ ታሪክ አስመዘገበ

  አቢሲኒያ ባንክ ከቀደሚ የሒሳብ ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው...

  የጉድለታችን ብዛቱ!

  ከፒያሳ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ጎዳናውን ትውስታ እየናጠው ሁለትና...

  Subscribe

  spot_imgspot_img