Tag: የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር
የቱሉ ካፒ የወርቅ ክምችት ለማምረት ከፍተኛ የማዕድን ፈቃድ ለወሰደው ኩባንያ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ
የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በምዕራብ ወለጋ ቱሉ ካፒ በተባለ አካባቢ የተገኘውን ከፍተኛ የወርቅ ማዕድን አምርቶ ኤክስፖርት ለማድረግ ፈቃድ ለተሰጠው፣ በእንግሊዙ ከፊ ሚነራል ባለቤትነት ሥር ለተቋቋመው ቱሉ ካፒ የወርቅ ማዕድን አምራች አክሲዮን ማኅበር የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።
ሚድሮክ ወርቅ ማምረቻ እንደገና ሥራ በመጀመር 537 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ማስገባቱ ተነገረ
የሚድሮክ ለገደንቢ ወርቅ ማውጫ ከሁለት ዓመት ዕገዳ በኋላ ሥራ ሲጀምር፣ የመጀመርያ የሆነውን 537 ኪ.ሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ማስገባቱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ኢትዮጵያን ከጂቡቲ የሚያገናኝ የጋዝ ማስተላለፊያ ቧንቧ ለመዘርጋት ጨረታ እንደሚወጣ ተገለጸ
ኢትዮጵያን ከጂቡቲ የሚያገናኝ የጋዝ ማስተላለፊያ ቧንቧ ለመዘርጋት፣ ዓለም አቀፍ ጨረታ እንደሚወጣ የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ለሪፖርተር እንደገለጸው፣ የጋዝ ማስተላለፊያ መስመሩ በሶማሌ ክልል የተገኘውን የተፈጥሮ ጋዝ ለውጭ ገበያ ለማጓጓዝ የሚውል ነው።
ሚኒስቴሩ 15 ማዕድናትና የነዳጅ ሀብት ለውጭና ለአገር ውስጥ ኢንቨስተሮች በጨረታ ሊቀርብ ነው
የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አሥራ አምስት ማዕድናትና የነዳጅ ሀብት ለውጭና ለአገር ውስጥ ኢንቨስተሮች ለጨረታ ሊያቀርብ መሆኑን አስታወቀ፡፡
በሚኒስቴሩ ጥናት የተደረገባቸው ለአገር ውስጥ ፍጆታና ለውጭ ንግድ የሚውሉ ሲሚንቶ፣ የከሰል ድንጋይ፣ ማዳበሪያ፣ ብረት፣ ወርቅ፣ ታንታለም፣ ጀምስቶንና የነዳጅ ሀብት ለኢንቨስትመንት ክፍት መደረጋቸውን ታኅሳስ 20 ቀን 2013 ዓ.ም. ለመገናኛ ብዙኃን በተሰጠው መግለጫ ተጠቁሟል፡፡
የማዕድንና ነዳጅ ዘርፍን በምርምር የታገዘ ለማድረግ ሦስት የድኅረ ምረቃ ትምህርቶች ሊሰጡ ነው
የማዕድንና ነዳጅ ዘርፍን በምርምር የታገዘ ለማድረግ ሦስት የድኅረ ምረቃ ዲግሪ ፕሮግራሞች አጫጭር ሥልጠናዎች ሊሰጡ ነው፡፡
የኢትዮጵያ የማዕድንና የነዳጅ ሀብት በምርምር የታገዘ ለማድረግ፣ የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴርና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰኞ ታኅሳስ 12 ቀን 2012 ዓ.ም. ስምምነት አድርገዋል፡፡
Popular