Friday, April 19, 2024

Tag: የማዕድን ሚኒስቴር

ከመንግሥት መተማመኛ የተሰጠው የቱሉ ካፒ ወርቅ ፕሮጀክት ሥራ ለመጀመር መዘጋጀቱን አስታወቀ

በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን በከፊ ሚነራልስ ፒኤልሲ አማካይነት ለሚተገበረው የቱሉ ካፒ ወርቅ ልማት ፕሮጀክት፣ መንግሥት የፀጥታ ማስተማማኛ በመስጠቱ፣ ኩባንያው ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን ዝግጅት...

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የማዕድን ሥራ ሊጀመር ነው

በዳንኤል ንጉሤ በትግራይ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ሥራ አቋርጠው የነበሩ ሦስት የአገር ውስጥና አንድ የውጭ የማዕድን ኩባንያዎች፣ ከሐምሌ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ሥራ እንደሚጀምሩ ተገለጸ፡፡...

ለብሔራዊ ባንክ የሚገባው የወርቅ መጠን ያነሰው በፈቃድ አሰጣጥና በፀጥታ ችግር ምክንያት መሆኑ ተገለጸ

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሚገባው የወርቅ መጠን ያነሰው ‹‹ልዩ አነስተኛ ደረጃ›› በሚባለው የማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድና በፀጥታ ችግር ምክንያት መሆኑን፣ የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው...

ክልሎች የማዕድን ሀብት ልማት ረቂቅ አዋጅ ሕገ መንግሥቱ የሰጣቸውን መብት እንደሚጋፋ ገለጹ

በማዕድን ዘርፍ ላለፉት 12 ዓመታት ሲሠራበት የቆየውን የማዕድን ሥራ አዋጅ ቁጥር 678/2002 የሚተካ ‹‹የማዕድን ሀብት ልማት አዋጅ›› በሚል ስያሜ የቀረበው ረቂቅ አዋጅ፣ ሕገ መንግሥቱ...

ለሕገወጥ የወርቅ ንግድ መስፋፋት መንስዔ ሆኗል የተባለው የማዕድን አዋጅ ሊሻሻል ነው

‹‹በሲሚንቶ አቅርቦትና ፍላጎት መካከል በጣም ሰፊ ክፍተት አለ››  ታከለ ኡማ (ኢንጂነር)፣ የማዕድን ሚኒስትር በኢዮብ ትኩዬ የማዕድን ሚኒስቴር ላለፉት 12 ዓመታት ሲሠራበት የነበረውና ሕገወጥ የወርቅ ንግድ እንዲስፋፋ...

Popular

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...

እጥረትና ውጥረት!

ጉዞ ከስድስት ኪሎ ወደ ቃሊቲ፡፡ ‹‹ይገርማል ቀኑ እንዴት ይሄዳል?››...

Subscribe

spot_imgspot_img