Tag: የማዕድን ሚኒስቴር
ፈቃዳቸው ተሰርዟል የተባሉ ማዕድን ላኪዎች ከነገ ጀምሮ ሥራቸውን ይቀጥላሉ
ከፊ ጎልድና ፖሊ ጂሲኤል ፈቃዳቸው ለአንድ ወር ተራዘመ
ከሳምንት በፊት በማዕድን ሚኒስትሩ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) ፈቃዳቸው መሰረዙ ይፋ የተደረገው 850 ማዕድን ላኪዎች እንደ አዲስ የብቃት...
ማዕድን አውጪ ኩባንያዎች የቀጣዩን ትውልድ ሕይወት አደጋ ላይ ሳይጥሉ እንዲያለሙ ፓርላማው አሳሰበ
የፀጥታ ችግር የዘርፉ ዋነኛ ፈተና መሆኑ ተገልጿል
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በማዕድን ኩባንያዎች የሚደረግ የማዕድን ፍለጋና ቁፋሮ፣ የቀጣዩን ትውልድ ሕይወት አደጋ ላይ...
ሆማ ኮንስትራክሽን ኩባንያ ለማዕድን ልማት ለ20 ዓመታት ያገኘውን ፈቃድ ተነጠቀ
ኩባንያው የማዕድን ፈቃዱን ካገኘ በኋላ የማዕድን ልማት ፕሮጀክቱን እንዲጀምር ማስጠንቀቂያና የጊዜ ማራዘሚያ ጭምር ቢሰጠውም፣ ልማቱን መጀመር ባለመቻሉ የማዕድን ፈቃዱን መሰረዙን የማዕድን ሚኒስቴር መጋቢት 22 ቀን 2014 ዓ.ም. በጻፈው ደብዳቤ አስታውቋል።
የማዕድ ን ሚኒስቴር በሲሚንቶ አቅርቦት ላይ ለሚፈጠረው ችግር የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን ተጠያቂ አደረገ
የማዕድን ሚኒስቴር ከሲሚንቶ ምርትና አቅርቦት ጋር ተያይዞ እየተፈጠረ ያለው ችግር ምክንያቱ፣ ፋብሪካዎችም ሆኑ አምራቾች ማኅበር ለሲሚንቶ ምርት ትኩረት ባለመስጠታቸው እንደሆነ አስታወቀ፡፡
በሶማሌ ክልል የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ለማምረት ፈቃድ የወሰደው ፖሊ ጂሲኤል ማስጠንቀቂያ ተሰጠው
የቻይናው ኩባንያ ፖሊ ጂሲኤል በሶማሌ ክልል ለሚያካሂደው የነዳጅና ጋዝ ልማት ፕሮጀክቶቹ በቂ ኢንቨስትመንት ካፒታል እስከ ሰኔ 2014 ዓ.ም. መጨረሻ ድረስ ካላቀረበ፣ ፈቃዱን ያለ ተጨማሪ ማስታወቂያ እንደሚሰርዝ የማዕድን ሚኒስቴር አስጠነቀቀ።
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...