Tuesday, March 28, 2023

Tag: የማዕድን ሚኒስቴር

በኦጋዴን የሚገኘውን የተፈጥሮ ነዳጅ መጠን የሚያጠና የአሜሪካ ኩባንያ ሥራ ሊጀምር ነው

በኢትዮጵያ ደቡብ ምሥራቅ ክፍል በኦጋዴን ቤዚን በጥናትና በቁፋሮ የተገኘውን የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሀብት ለኢንቨስትመንት ጥቅም ለማዋል የሚያግዝ የማማከርና የጥናት ሥራ ለማከናወን የተስማማው፣ የአሜሪካ ኔዘርላንድ ስዌል ኤንድ አሶሼትስ ኢንክ ኩባንያ ከቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ ሥራ ሊጀምር ነው፡፡

የድንጋይ ከሰል ለማምረት ፈቃድ ለወሰዱ ድርጅቶች አስቸኳይ የውጭ ምንዛሪ እንዲቀርብ ተወሰነ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በታኅሳስ ወር ባሳለፈው ውሳኔ የድንጋይ ከሰል በአገር ውስጥ ለማምረት ፈቃድ ለወሰዱ ስምንት ድርጅቶች፣ አስቸኳይ የውጭ ምንዛሪ እንዲቀርብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወሰነ።

የእንግሊዙ ኩባንያ የቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክት ለመጀመር የስድስት ወራት ማራዘሚያ ተፈቀደለት

የማዕድን ሚኒስቴር በቱሉ ካፒ የተገኘውን የወርቅ ክምችት ለማልማት ፈቃድ ያገኘው የእንግሊዙ ኩባንያ ከፊ ጎልድ የወርቅ ልማት ፕሮጀክት እንዲጀምር፣ የመጨረሻ ያለውን የስድስት ወራት ማራዘሚያ ፈቀደ።

በግንባታ ግብዓቶች ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ ከእጥፍ በላይ የዋጋ ጭማሪ እየታየ ነው

በገበያው ውስጥ እጥረትም ሆነ የተለየ የመግዛት ፍላጎት በሌለበት በአጭር ጊዜ ውስጥ፣ በግንባታ ግብዓቶች ላይ ከእጥፍ በላይ የዋጋ ጭማሪ መታየቱን ነጋዴዎቹ ለሪፖርተር ተናግረዋል። በተለይም በቤት ክዳን ቆርቆሮና በሚስማር ምርቶች ላይ በሁለት ሳምንታት ውስጥ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ታይቷል ብለዋል።

የሲሚንቶ ምርት ቁጥጥርና ግብይትን በሚመለከት የተረቀቁ መመርያዎች አንድምታ

ኢትዮጵያ ከውጭ የሚገባውን ሙሉ በሙሉ በመተካት ራሷን ከቻለችባቸው የኢንዱስትሪ ምርቶች አንዱ ሲሚንቶ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ከሦስት ዓመታት ወዲህ ሄድ መለስ የሚለው የምርት እጥረት እየሰፋ ሄዶ፣ በአሁኑ ጊዜ በሲሚንቶ ፍላጎትና አቅርቦት መካከል ያለው ክፍተት ከአምስት ሚሊዮን ኩንታል በላይ ደርሷል፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img