Wednesday, October 5, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር  

  በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ውስጥ የልህቀት ማዕከላት ሊገነቡ ነው

  ማዕከላቱ የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ፣ በኬንያና በታንዛኒያ የሚተገብረው የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ትስስር ፕሮጀክት (East Africa Skills for Transformation and Regional Integration Project-EASTRIP) አካል መሆኑን፣ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አበራ አባተ ለሪፖርተር ገልጸዋል።

  የፈጠራ ሐሳብ ያላቸው በመንግሥት ዋስትና ብድር የሚያገኙበት ስትራቴጂ መዘጋጀቱ ተነገረ

  የፈጠራ ሐሳብ ያላቸው በመንግሥት ዋስትና ብድር የሚያገኙበትን አሠራር ለመዘርጋት ያስችላል የተባለ ስትራቴጂ መዘጋጀቱን፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ።

  በጦርነቱ በቴክኒክና የሙያ ተቋማት ላይ ከአሥር ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ሀብት መውደሙ ተገለጸ

  የሕወሓት ታጣቂዎች በአማራና በአፋር ክልሎች ገብተው በቆዩባቸው ጊዜያት፣ በቴክኒክና በሙያ ተቋማት ላይ ከአሥር ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ሀብት መውደሙንና መዘረፉን፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

  የወጣቶች ሥራ አጥነት መስፋፋት ሥነ ልቦናዊ ችግር ያመጣው እንደሆነ በጥናት ተመለከተ

  የወጣቶች ሥራ አጥነት መስፋፋት ሥነ ልቦናዊ ችግር ያመጣው መሆኑን፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በጥናት ማረጋገጡን አስታወቀ። በኢትዮጵያ በየዓመቱ ሁለት ሚሊዮን ዜጎች ሥራ ፈላጊ እንደሚሆኑ ያሳየው ጥናቱ፣ ይህም ወጣቶች ሥራ ለመፍጠር ያላቸው ሥነ ልቦናዊ ዝግጁነት የፈጠረው መሆኑን አመላክቷል።

  Popular

  የሰብዓዊ መብት ሪፖርቶች ውዝግብ በኢትዮጵያ

  ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማ...

  የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤትና አባል የክልል ንግድ ምክር ቤቶች ተቋማዊ ጤንነት ሲፈተሽ

  የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኢትዮጵያን የንግድ ኅብረተሰብ...

  የእንስሳት ሀብት የሚያለሙ ማኅበራትን አደራጅቶ ብድር ለማቅረብ ከልማት ባንክ ጋር ስምምነት ተፈረመ

  የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን በመላው አገሪቱ በከተሞች አካባቢ  በእንስሳት...

  Subscribe

  spot_imgspot_img