Wednesday, May 29, 2024

Tag: የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር  

ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ለሚሄዱ 36 ሺሕ ሥራ ፈላጊዎች ሥልጠና መጀመሩ ተነገረ

ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ የሚላኩ 36 ሺሕ የመጀመርያ ዙር ሥራ ፈላጊዎች ካለፉት ሦስት ሳምንታት ጀምሮ ሥልጠና መጀመሩን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመጀመርያው ዙር የሚላኩት በቤት...

በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ሁለት ሚሊዮን ኢንተርፕራይዞች የመክሰም አደጋ እንደተጋረጠባቸው ተገለጸ

ከኦሮሚያና ከአዲስ አበባ 40 ባለሙያዎች ወደ ጀርመን ሊላኩ ነው በመላ ኢትዮጵያ የሚገኙ ከሁለት ሚሊዮን በላይ የሚሆኑና በተለያዩ ዘርፎች ከተሰማሩ የቢዝነስ ኢንተርፕራይዞች፣ አብዛኛዎቹ የመክሰም አደጋ እንደተጋረጠባቸውና...

የደመወዝ መጠን የሚወስን ቦርድ እንዲቋቋም ትኩረት አልተሰጠም ተባለ

ዝቅተኛ የደመወዝ መጠን የሚወስን ቦርድ እንዲቋቋም ትኩረት እንዳልተሰጠ፣ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) አስታወቀ፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤትና ለሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ቦርዱን የማቋቋም ሒደት ምን...

ባህረኞችን በውጭ የመርከብ ድርጅቶች የሚያስቀጥር ኤጀንሲ ሊቋቋም ነው

ተጨማሪ ማሠልጠኛ ተቋማትን የማቋቋም ዕቅድ ተይዟል በኢትዮጵያ የባህረኝነት ሥልጠና ወስደው በውጭ አገሮች የመርከብ ድርጅቶች ተቀጥረው መሥራት የሚፈልጉ ባለሙያዎችን ሥራ ለማስቀጠር የሚሠራ፣ በአገሪቱ የመጀመርያ የሆነ የመርከበኞች...

የምሥራቅና የአፍሪካ ቀንድ አገሮች ዜጎቻቸው ለሥራ ሲሄዱ ትብብር የሚያደርግ የጋራ ፎረም መሠረቱ

የምሥራቅና የአፍሪካ ቀንድ አገሮች ሥራ ፈላጊ ዜጎቻቸው በቀጣናው ውስጥ፣ እንዲሁም ወደ መካከለኛው ምሥራቅና ሌሎች የአፍሪካ አገሮች ለሥራ ሲሄዱ በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ቀጣናዊ የሚኒስትሮች የጋራ...

Popular

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...

እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?

በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና...

Subscribe

spot_imgspot_img